blob: 4b7998bb13c50a8361730fb74c710b5f242282b5 [file] [log] [blame]
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1001534784610492198">የጫኝው መዝገብ ተሰናክሏል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="102763973188675173">Google Chromeን ያብጁና ይቆጣጠሩ። ዝማኔ ይገኛል።</translation>
<translation id="1035334672863811645">ወደ Chrome ይግቡ</translation>
<translation id="1051826050538111504">በእርስዎ ኮምፒውተር ላይ ጎጂ ሶፍትዌር አለ። Chrome የእርስዎን አሰሳ እንደገና በጤናማነት እንዲሠራ ለማድረግ ሊያስወግደው፣ የእርስዎን ቅንብሮች እንደነበሩ ሊመልሳቸው እና ቅጥያዎችን ሊያሰናክል ይችላል።</translation>
<translation id="1065672644894730302">አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።
አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።</translation>
<translation id="1088300314857992706"><ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ከዚህ ቀደም Chromeን እየተጠቀመ ነበር</translation>
<translation id="1104959162601287462">ስለ &amp;Chrome ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="110877069173485804">ይሄ የእርስዎ Chrome ነው</translation>
<translation id="1142745911746664600">Chromeን ማዘመን አልተቻለም</translation>
<translation id="1154147086299354128">&amp;በChrome ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="123620459398936149">Chrome OS ውሂብዎን ሊያመሳስል አልቻለም። እባክዎ የማመሳሰያ ይለፍ ሐረግዎን ያዘምኑት።</translation>
<translation id="127345590676626841">Chrome በራስ-ሰር ስለሚዘምን ሁልጊዜ ትኩሱ ስሪት ነው የሚኖርዎ። ይህ ውርድ ሲጠናቀቅ Chrome ዳግም ይጀምርና እርስዎም ስራዎን ይቀጥላሉ።</translation>
<translation id="1302523850133262269">እባክዎ Chrome የቅርብ ጊዜዎቹን ዝማኔዎች እስኪጭን ድረስ ይጠብቁ።</translation>
<translation id="1312676208694947750">{0,plural, =0{የChrome OS ዝማኔ ይገኛል}=1{የChrome OS ዝማኔ ይገኛል}one{የChrome OS ዝማኔ ለ# ቀኖች ያህል ይገኝ ነበር}other{የChrome OS ዝማኔ ለ# ቀኖች ያህል ይገኝ ነበር}}</translation>
<translation id="137466361146087520">Google Chrome ቅድመ-ይሁነታ</translation>
<translation id="1393853151966637042">ስለ Chrome አጠቃቀም ላይ እገዛን ያግኙ</translation>
<translation id="1399397803214730675">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ የቅርብ ጊዜ የሆነ የGoogle Chrome ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Google Chromeን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="1434626383986940139">የChrome Canary መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="1457721931618994305">Google Chromeን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="1469002951682717133">Chrome የመተግበሪያ አስጀማሪ</translation>
<translation id="1553358976309200471">Chromeን አዘምን</translation>
<translation id="1585657529869845941"><ph name="BEGIN_BOLD" />ለማንኛውም ቀይር<ph name="END_BOLD" /> ከመጣ ጠቅ ያድርጉት</translation>
<translation id="1587223624401073077">Google Chrome ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="1587325591171447154"><ph name="FILE_NAME" /> አደገኛ ነው፣ ስለዚህ Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="1619887657840448962">Chromeን ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE" /> ውስጥ ያልተዘረዘረውን የሚከተለውን ቅጥያ አሰናክለነዋል እና እርስዎ ሳያውቁት የታከለ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="1628000112320670027">Chrome ላይ እገዛ ያግኙ</translation>
<translation id="1662639173275167396">Chrome OS እና እንዲሁም <ph name="BEGIN_LINK_LINUX_OSS" />Linux (ቅድመ-ይሁንታ)<ph name="END_LINK_LINUX_OSS" /> ሊሠሩ የቻሉት በተጨማሪ <ph name="BEGIN_LINK_CROS_OSS" />የክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_CROS_OSS" /> ነው።</translation>
<translation id="1674870198290878346">አገናኝ በChrome ማንነት የ&amp;ማያሳውቅ መስኮት ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="1682634494516646069">Google Chrome የውሂብ አቃፊውን ማንበብ እና እሱ ላይ መጻፍ አይችልም፦
<ph name="USER_DATA_DIRECTORY" /></translation>
<translation id="1698376642261615901">Google Chrome ድረ-ገፆችን እና መተግበሪያዎችን በሚገርም ፍጥነት ማሄድ የሚችል የድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Google Chrome ውስጥ አብሮት በተሰራ የአስጋሪና ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር መከላከያ አማካኝነት ደህንነትዎ በበለጠ ሁኔታ ተጠብቆ ድሩን ያስሱ።</translation>
<translation id="1718131156967340976"><ph name="SMALL_PRODUCT_LOGO" /> <ph name="BEGIN_BOLD" />Google Chrome<ph name="END_BOLD" /> ይምረጡ</translation>
<translation id="1734234790201236882">Chrome ይህን የይለፍ ቃል በእርስዎ የGoogle መለያ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ማስታወስ አይኖርብዎትም።</translation>
<translation id="174539241580958092">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="1759842336958782510">Chrome</translation>
<translation id="1773601347087397504">Chrome ስርዓተ ክወናን መጠቀም ላይ እገዛን ያግኙ</translation>
<translation id="1795405610103747296">Chromeን በእርስዎ ስልክ ላይ ይጫኑት። አንድ ኤስኤምኤስ ወደ ስልክዎ እንልካለን። <ph name="PHONE_NUMBER" /></translation>
<translation id="1812689907177901597">ይህንን በማጥፋት፣ እንደ Gmail ወደ መሰሉ የGoogle ጣቢያዎች ወደ Chrome በመለያ ሳይገቡ መግባት ይችላሉ</translation>
<translation id="1860536484129686729">Chrome ለዚህ ጣቢያ የእርስዎን ካሜራ ለመድረስ ፈቃድ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="1873233029667955273">Google Chrome ነባሪ አሳሽዎ አይደለም</translation>
<translation id="1874309113135274312">Google Chrome ቅድመ-ይሁነታ (mDNS-In)</translation>
<translation id="1877026089748256423">Chrome ጊዜው አልፎበታል</translation>
<translation id="1915828456209461693">ለChrome አዲስ ዝማኔ ይገኛል እና ልክ ዳግም ሲያስጀምሩት ይተገበራል።</translation>
<translation id="1919130412786645364">የChrome በመለያ መግባትን ይፍቀዱ</translation>
<translation id="2063848847527508675">Chrome OS ዝማኔውን ለመተግበር ዳግም መጀመር አለበት።</translation>
<translation id="2094919256425865063">የሆነው ሆኖ Chrome ይቁም?</translation>
<translation id="2120620239521071941">ይሄ <ph name="ITEMS_COUNT" /> ንጥሎችን ከዚህ መሣሪያ ይሰርዛል። ውሂብዎን በኋላ ላይ ሰርስረው ለማውጣት እንደ <ph name="USER_EMAIL" /> ሆነው ወደ Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="2123055963409958220"><ph name="BEGIN_LINK" />የአሁኖቹን ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ሪፖርት በማድረግ Chromium የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።</translation>
<translation id="216054706567564023">Chromeን በእርስዎ ስልክ ላይ ይጫኑት። አንድ ኤስኤምኤስ ወደ የእርስዎ የመልሶ ማግኛ ስልክ ቁጥር እንልካለን።</translation>
<translation id="2246246234298806438">አብሮት የተሰራው የፒ ዲ ኤፍ መመልከቻ ሲጎድል Google Chrome የህትመት ቅድመ-እይታውን ሊያሳይ አይችልም።</translation>
<translation id="2252923619938421629">የአሁኖቹ ቅንብሮችን ሪፖርት በማድረግ Google Chrome የተሻለ እንዲሆን ያግዙ</translation>
<translation id="225363235161345695">{0,plural, =1{በአንድ ሰዓት ውስጥ Chrome እንደገና ይጀመራል}one{በ# ሰዓቶች ውስጥ Chrome እንደገና ይጀመራል}other{በ# ሰዓቶች ውስጥ Chrome እንደገና ይጀመራል}}</translation>
<translation id="2286950485307333924">አሁን በመለያ ወደ Chrome ገብተዋል</translation>
<translation id="2290014774651636340">የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የGoogle Chrome ተግባራት ይሰናከላሉ።</translation>
<translation id="2290095356545025170">እርግጠኛ ነዎት Google Chromeን ማራገፍ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2309047409763057870">ይሄ ሁለተኛ የGoogle Chrome ጭነት ነው፣ እና ነባሪ አሳሽዎ ማድረግ አይቻልም።</translation>
<translation id="2334084861041072223">የቅጂ መብት <ph name="YEAR" /> Google Inc.። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="2346876346033403680">የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ <ph name="ACCOUNT_EMAIL_LAST" /> ሆኖ ወደ Chrome ገብቶ ነበር። ያ መለያዎ ካልሆነ መረጃዎን ለይተው ለማስቀመጥ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ።
ዝም ብሎ መግባት እንደ ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የChrome መረጃዎችን ከ<ph name="ACCOUNT_EMAIL_NEW" /> ጋር ያዋህዳቸዋል።</translation>
<translation id="2348335408836342058">Chrome ለዚህ ጣቢያ የእርስዎን ካሜራ እና ማይክሮፎን ለመድረስ ፈቃድ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="2429317896000329049">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="2467438592969358367">Google Chrome የእርስዎን የይለፍ ቃላት ወደ ውጭ መላክ ይፈልጋል። ይህንን ለመፍቀድ የWindows የይለፍ ቃልዎን ይተይቡ።</translation>
<translation id="2485422356828889247">አራግፍ</translation>
<translation id="2534507159460261402">Google Pay (ወደ Chrome ተቀድቷል)</translation>
<translation id="2535429035253759792">ይህን ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromeን ዳግም እንዲያስጀምሩ ይጠይቀዎታል</translation>
<translation id="2580411288591421699">አሁን እየሰራ ካለው Google Chrome ጋር አንድ አይነት የሆነ ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Google Chrome ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="2586406160782125153">ይሄ የአሰሳ ውሂብዎን ከዚህ መሣሪያዎ ይሰርዘዋል። ውሂብዎን በኋላ ላይ ሰርስረው ለማውጣት እንደ <ph name="USER_EMAIL" /> ሆነው ወደ Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="2588322182880276190">የChrome አርማ</translation>
<translation id="2644798301485385923">Chrome OS ሥርዓት</translation>
<translation id="2652691236519827073">አገናኝ በአዲስ የChrome &amp;ትር ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="2665296953892887393">የብልሽት ሪፖርቶችን እና <ph name="UMA_LINK" /> ወደ Google በመላክ Google Chromeን የተሻለ ለማድረግ እገዛ ያድርጉ</translation>
<translation id="2689103672227170538">ይህ ቅጥያ Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
<translation id="2765403129283291972">Chrome ለዚህ ጣቢያ የእርስዎን ማይክሮፎን ለመድረስ ፈቃድ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="2770231113462710648">ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦</translation>
<translation id="2799223571221894425">ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="2847461019998147611">Google Chromeን በዚህ ቋንቋ አሳይ</translation>
<translation id="2857540653560290388">Chromeን በማስጀመር ላይ...</translation>
<translation id="2871893339301912279">ወደ Chrome ገብተዋል!</translation>
<translation id="2888126860611144412">ስለChrome</translation>
<translation id="3037838751736561277">Google Chrome በጀርባ ሁኔታ ላይ ነው።</translation>
<translation id="3047079729301751317"><ph name="USERNAME" />ን ግንኙነት ማቋረጥ ታሪክዎን፣ ቅንበሮችዎን እና ሌሎች በዚህ መሳሪያ ላይ የተቀመጡትን ሌሎች የChrome ውሂብ ያጸዳል። በGoogle መለያዎ ላይ ያለው ውሂብ የማይጸዳ ሲሆን በ<ph name="GOOGLE_DASHBOARD_LINK" />Google Dashboard<ph name="END_GOOGLE_DASHBOARD_LINK" /> ላይ መተዳደር ይችላል።</translation>
<translation id="3065168410429928842">የChrome ትር</translation>
<translation id="3080151273017101988">Google Chrome ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎችን ማሂዱን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="3089968997497233615">አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የGoogle Chrome ስሪት ይገኛል።</translation>
<translation id="3149510190863420837">Chrome መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="3180085900771989961">የእርስዎ አስተዳዳሪ እርስዎን አስወግደው መልሰው ወደ Chrome ማከል አለባቸው።</translation>
<translation id="3251381707915721925">የትኛዎቹን ድር ጣቢያዎች <ph name="NEW_PROFILE_NAME" /> ማየት እንደሚችል ለማቀናበር <ph name="BEGIN_LINK_1" /><ph name="DISPLAY_LINK" /><ph name="END_LINK_1" />ን በመጎብኘት ገደቦችን እና ቅንብሮችን ማወቀር ይችላሉ። ነባሪ ቅንብሮቹን ካልለወጡ <ph name="NEW_PROFILE_NAME" /> በድር ላይ ሁሉንም ነገር ማሰስ ይችላል።
<ph name="NEW_PROFILE_NAME" /> የእርስዎን መለያ እንዳይደርስበት ለመከላከል Chrome በማይጠቀሙበት ጊዜ መለያዎን መቆለፍዎን ያረጋግጡ። ይህን ለማድረግ በአሳሹ ላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ የመገለጫ ስምዎን ጠቅ ያድርጉና «ውጣ እና የሕፃን መቆለፊያ»ን ይምረጡ።
<ph name="BEGIN_LINK_2" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK_2" />
ለተጨማሪ መመሪያዎች እባክዎ በ<ph name="ACCOUNT_EMAIL" /> ላይ የእርስዎን ኢሜይል ይፈትሹ።</translation>
<translation id="3282568296779691940">Chrome ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="3360895254066713204">Chrome አጋዥ</translation>
<translation id="3395323229510056640">Chrome OS ላይ እገዛ ያግኙ</translation>
<translation id="3396977131400919238">በመጫን ጊዜ የሥርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="3398288718845740432">በChrome ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
<translation id="3451115285585441894">ወድ Chrome በማከል ላይ...</translation>
<translation id="345171907106878721">እራስዎን ወደ Chrome ያክሉ</translation>
<translation id="3479552764303398839">አሁን አይደለም</translation>
<translation id="34857402635545079">በተጨማሪ ከ Chrome (<ph name="URL" />) ውሂብን አጽዳ</translation>
<translation id="3503306920980160878">Chrome አካባቢዎን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የአካባቢዎ መዳረሻ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="3582972582564653026">Chromeን በመላ መሣሪያዎችዎ ላይ ያስምሩ እና ግላዊነት ያላብሱ</translation>
<translation id="3622797965165704966">አሁን Chromeን ከGoogle መለያዎ ጋር እና በተጋሩ ኮምፒውተሮች ላይ መጠቀም ይበልጥ ቀላል ነው።</translation>
<translation id="3637702109597584617">የGoogle Chrome OS <ph name="TERMS_OF_SERVICE_LINK" />አገልግሎት ውል<ph name="END_TERMS_OF_SERVICE_LINK" /></translation>
<translation id="3716182511346448902">ይህ ገጽ በጣም ብዙ ማህደረ ትውስታን ይጠቀማል፣ ስለዚህ Chrome ባለበት አቁሞታል።</translation>
<translation id="3718181793972440140">ይሄ 1 ንጥል ከዚህ መሣሪያዎ ይሰርዘዋል። ውሂብዎን በኋላ ላይ ሰርስረው ለማውጣት እንደ <ph name="USER_EMAIL" /> ሆነው ወደ Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="3735758079232443276">ይህ «<ph name="EXTENSION_NAME" />» ቅጥያ Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
<translation id="3780814664026482060">Chrome - <ph name="PAGE_TITLE" /></translation>
<translation id="3784527566857328444">ከChrome አስወግድ</translation>
<translation id="386202838227397562">እባክዎ ሁሉንም የChrome መስኮቶች ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3870154837782082782">Google Inc.</translation>
<translation id="3873044882194371212">አገናኝ በChrome ማንነት የ&amp;ማያሳውቅ መስኮት ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="3889417619312448367">Google Chromeን አራግፍ</translation>
<translation id="3898493977366060150">የድር አሰሳ በGoogle ዘመናዊ ይሆናል</translation>
<translation id="4028693306634653894">ወደ Chrome በፍጥነት ይግቡ</translation>
<translation id="4050175100176540509">አስፈላጊ የደህንነት ማሻሻያዎች እና አዲስ ባህሪያት በቅርብ ጊዜው ስሪቱ ላይ ይገኛሉ።</translation>
<translation id="4053720452172726777">Google Chromeን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ</translation>
<translation id="4143243756087420366">Chrome ስም እና ሥዕል</translation>
<translation id="4147555960264124640">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ የእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። <ph name="LEARN_MORE" /></translation>
<translation id="4149882025268051530">ጫኝው መዝገብ ለመበተን አልቻለም። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="424864128008805179">ከChrome ተዘግቶ ይወጣ?</translation>
<translation id="4251615635259297716">የChrome ውሂብዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ?</translation>
<translation id="4251625577313994583">በእርስዎ iPhone ላይ Chromeን ያግኙት</translation>
<translation id="4293420128516039005">Chromeን በመላ መሣሪያዎችዎ ላይ ለማሳመር እና ግላዊነት ለማላበስ</translation>
<translation id="4328355335528187361">Google Chrome ገንቢ (mDNS-In)</translation>
<translation id="4331809312908958774">Chrome ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="4343195214584226067"><ph name="EXTENSION_NAME" /> ወደ Chrome ታክሏል</translation>
<translation id="4407807842708586359">Google Chrome ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="4458462641685292929">በGoogle Chrome ላይ ሌላ ሥርዓተ ክወና በሂደት ላይ ነው። እባክዎ በኋላ ላይ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4480040274068703980">Chrome OS እየተገባ ሳለ በተፈጠረ አንድ ስህተት ምክንያት ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="4561051373932531560">Google Chrome ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉት እና በSkype እንዲደውሉለት ያስችልዎታል!</translation>
<translation id="4567424176335768812">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ።</translation>
<translation id="4571503333518166079">ወደ Chrome ማሳወቂያ ቅንብሮች ይሂዱ</translation>
<translation id="459622048091363950">አንዴ Chrome መዳረሻ ከኖረው በኋላ ድር ጣቢያዎች እርስዎን መዳረሻ መጠየቅ ይችላሉ።</translation>
<translation id="4600710005438004015">Chrome ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ሊዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ማስተካከያዎች እያመለጠዎት ነው።</translation>
<translation id="4631713731678262610">በChrome ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
<translation id="4633000520311261472">Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE" /> ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል።</translation>
<translation id="4700157086864140907">Google Chrome አሳሹ ላይ የሚተይቡትን ለGoogle አገልጋዮች በመላክ ይበልጥ አዋቂ የሆነ ፊደል አራሚ ሊያቀርብልዎት ይችላል፣ ይህም Google ፍለጋ የሚጠቀመውን ተመሳሳዩ የፊደል አራሚ ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ ያስችልዎታል።</translation>
<translation id="4728575227883772061">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Google Chrome አሁን እያሄደ ከሆነ ፣ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4750550185319565338"><ph name="PLUGIN_NAME" />ን ለማንቃት Chromeን ዳግም ያስጀምሩ</translation>
<translation id="4754614261631455953">Google Chrome Canary (mDNS-In)</translation>
<translation id="4771048833395599659">ይህ ፋይል አደገኛ ሊሆን ስለሚችል Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="4794050651896644714">ዝርዝሮችን Chrome ውስጥ አስቀምጥ</translation>
<translation id="4891791193823137474">Google Chrome በጀርባ ውስጥ ይሂድ</translation>
<translation id="4895437082222824641">አገናኝ በአዲስ የChrome &amp;ትር ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="4921569541910214635">ኮምፒውተር ይጋራሉ? አሁን Chromeን ልክ እንደሚፈልጉት አድርገው ማዋቀር ይችላሉ።</translation>
<translation id="4945319281866068441">{0,plural, =1{Chrome OSን በአንድ ቀን ውስጥ ዳግም አስጀምር}one{Chrome OSን በ# ቀኖች ውስጥ ዳግም አስጀምር}other{Chrome OSን በ# ቀኖች ውስጥ ዳግም አስጀምር}}</translation>
<translation id="4953650215774548573">Google Chromeን እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያቀናብሩ</translation>
<translation id="495931528404527476">በChrome ውስጥ</translation>
<translation id="4990567037958725628">Google Chrome Canary</translation>
<translation id="5028489144783860647">Google Chrome የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። እባክዎ የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ ያዘምኑ።</translation>
<translation id="5062123544085870375">Chrome OSን ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="5090044601776247154">ክትትል የሚደረግበት ተጠቃሚ መገለጫዎች ከGoogle Chrome 70 ከሚጀምሩ ላይ ከእንግዲህ አይገኙም</translation>
<translation id="5132929315877954718">ለGoogle Chrome ምርጥ መተግበሪያዎችን፣ ጨዋታዎችን፣ ቅጥያዎችን እና ገጽታዎችን ያግኙ።</translation>
<translation id="5166975452760862670">Google Chrome በዚህ ቋንቋ እየታየ ነው</translation>
<translation id="5170938038195470297">መገለጫዎ የአዲስ Google Chrome ስሪት አካል ስለሆነ መጠቀም አይቻልም።
አንዳንድ ባሕሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም አዲሱን የChrome ስሪት ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="5193136243808726294">Google Chrome OS ይህን ገጽ መክፈት አይችልም።</translation>
<translation id="5204098752394657250">Google Chrome <ph name="TERMS_OF_SERVICE_LINK" />የአገልግሎት ውል<ph name="END_TERMS_OF_SERVICE_LINK" /></translation>
<translation id="5251420635869119124">እንግዳዎች ምንም ነገር ሳይተዉ Chromeን መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="532046782124376502">ማስጠንቀቂያ፦ Google Chrome ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ ማንነት በማያሳውቅ ሁነት ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።</translation>
<translation id="5386244825306882791">እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም ከኦምኒቦክሱ ሆነው ሲፈልጉ የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="5430073640787465221">የምርጫዎችዎ ፋይል ተበላሽቷል ወይም ልክ አይደለም ነው።
Google Chrome ቅንጅቶችዎን ማስመለስ አልቻለም።</translation>
<translation id="5483595757826856374">{0,plural, =0{Chrome አሁን ዳግም ይጀምራል}=1{Chrome በ1 ሰከንድ ዳግም ይጀምራል}one{Chrome በ# ሰከንዶች ዳግም ይጀምራል}other{Chrome በ# ሰከንዶች ዳግም ይጀምራል}}</translation>
<translation id="5505603430818498864">Google Chrome የገጽ ምስሎችን ወደ Google አገልጋዮች በመላክ ምስል ውስጥ ያሉ ምስሎችን እና ጽሑፍን ለይቶ ማወቅ ስለሚችል የገጽ ይዘትን እርስዎ የበለጠ እንዲረዱ ያስችልዎታል።</translation>
<translation id="556024056938947818">Google Chrome የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው።</translation>
<translation id="5566025111015594046">Google Chrome (mDNS-In)</translation>
<translation id="565744775970812598"><ph name="FILE_NAME" /> አደገኛ ሊሆን ስለሚችል Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="5686916850681061684">Google Chromeን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ። የሆነ ነገር ትኩረትዎ ያስፈልገዋል - ለዝርዝሮች ጠቅ ያድርጉ።</translation>
<translation id="5715063361988620182">{SECONDS,plural, =1{Google Chrome በ1 ሰከንድ ውስጥ ዳግም ይጀምራል}one{Google Chrome በ​​# ሰከንዶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}other{Google Chrome በ​​# ሰከንዶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}}</translation>
<translation id="573759479754913123">ስለ Chrome OS</translation>
<translation id="5774845247549698882">Chrome OS በዚህ ቋንቋ እየታየ ነው</translation>
<translation id="5795887333006832406"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Google Chrome Canary</translation>
<translation id="5804318322022881572">Chromeን ማስጀመር አልተቻለም። እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="5877064549588274448">ሰርጥ ተለውጧል። ለውጦችን ለመተግበር መሳሪያዎን ዳግም ያስጀምሩ።</translation>
<translation id="5895138241574237353">እንደገና ጀምር</translation>
<translation id="5906655207909574370">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ መሣሪያዎን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="5940385492829620908">የእርስዎ ድር፣ ዕልባቶች እና ሌሎች የChrome ነገሮች እዚህ ይኖራሉ።</translation>
<translation id="5941830788786076944">Google Chromeን መነሻ ማሰሻ አድርግ</translation>
<translation id="6014844626092547096">አሁን ወደ Chrome ገብተዋል! ማመሳሰል በአስተዳዳሪዎ ተሰናክሏል።</translation>
<translation id="6040143037577758943">ዝጋ</translation>
<translation id="6070348360322141662">ለተጨማሪ ደህንነት ሲባል Google Chrome ውሂብዎን ያመሰጥረዋል</translation>
<translation id="6113794647360055231">Chrome አሁን ይበልጥ ተሻሽሏል</translation>
<translation id="6169866489629082767"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Google Chrome</translation>
<translation id="6173637689840186878"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Google Chrome ቅድመ-ይሁንታ</translation>
<translation id="61852838583753520">&amp;Chrome ስርዓተ ክወናን አዘምን</translation>
<translation id="6235018212288296708">Google Chrome ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።</translation>
<translation id="6291089322031436445">Chrome Dev መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="6291549208091401781">Google Chrome ቀደም ብሎ በእርስዎ ኮምፒውተር ላይ ላሉ ተጠቃሚዎች ተጭኗል።</translation>
<translation id="6338556085225130112">Google Chromeን በማዘመን ላይ</translation>
<translation id="6368958679917195344">Chrome ስርዓተ ክወና በተጨማሪ <ph name="BEGIN_LINK_CROS_OSS" />ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_CROS_OSS" /> እውን ሊሆን ችሏል።</translation>
<translation id="6468844726266617801">{0,plural, =1{በአንድ ቀን ውስጥ Chromeን ዳግም አስጀምር}one{በ# ቀናት ውስጥ Chromeን ዳግም አስጀምር}other{በ# ቀናት ውስጥ Chromeን ዳግም አስጀምር}}</translation>
<translation id="6515495397637126556"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Google Chrome ግንባታ</translation>
<translation id="6566149418543181476">Google Chromeን በማዘመን ላይ (<ph name="PROGRESS_PERCENT" />)</translation>
<translation id="6598387184982954187">የChrome ነገሮችዎን ለማመሳሰል <ph name="PROFILE_EMAIL" />ን እየተጠቀሙ ነው። የማመሳሰል ምርጫዎን ለማዘመን ወይም Chromeን ያለGoogle መለያ ለመጠቀም <ph name="SETTINGS_LINK" />ን ይጎብኙ።</translation>
<translation id="6600954340915313787">ወደ Chrome ተቀድቷል</translation>
<translation id="6634887557811630702">Google Chrome የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="6676384891291319759">በይነመረብን ተዳረስ</translation>
<translation id="6679975945624592337">Google Chrome ጀርባ ውስጥ ይሂድ</translation>
<translation id="677276454032249905">የሆነው ሆኖ ከChrome ይወጣ?</translation>
<translation id="683440813066116847">Google Chrome Canary ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።</translation>
<translation id="686561893457936865">Chromeን ​​ወደ ሁሉም ቦታ ይውሰዱት</translation>
<translation id="6885412569789873916">የChrome ቅድመ-ይሁነታ መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="6943584222992551122">የእዚህ ሰው የአሰሳ ውሂብ ከዚህ መሣሪያ ይሰረዛል። ውሂቡን መልሰው ለማግኘት እንደ <ph name="USER_EMAIL" /> ሆነው ወደ Chrome ይግቡ።</translation>
<translation id="6964107240822114422">{0,plural, =0{የChrome ዝማኔ ይገኛል}=1{የChrome ዝማኔ ይገኛል}one{የChrome ዝማኔ ለ# ቀኖች ያህል ይገኝ ነበር}other{የChrome ዝማኔ ለ# ቀኖች ያህል ይገኝ ነበር}}</translation>
<translation id="6967962315388095737">የmDNS ትራፊክን ለመፍቀድ የGoogle Chrome ቅድመ-ይሁንታ የውስጥ ደንብ።</translation>
<translation id="6970811910055250180">መሣሪያዎን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="6982337800632491844"><ph name="DOMAIN" /> ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡ እና እንዲቀበሉ ይፈለጋል። ይህ ውል የGoogle Chrome ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም።</translation>
<translation id="6989339256997917931">Google Chrome ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀኖች አልተጠቀሙበትም።</translation>
<translation id="7023651421574588884">የእርስዎ አስተዳዳሪ አንድ ዝማኔን ተፈጻሚ ለማድረግ እርስዎ Chrome OSን ዳግም እንዲያስጀምሩ ይጠይቃል</translation>
<translation id="7098166902387133879">Google Chrome የእርስዎን ማይክሮፎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="7106741999175697885">ተግባር መሪ - Google Chrome</translation>
<translation id="7164397146364144019">የደህንነት ሊሆኑ የሚችሉ ክስተቶችን በራስ-ሰር ለGoogle ሪፖርት በማድረግ Chrome ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ለመጠቀም ቀላል እንዲሆን ማድረግ ይችላሉ።</translation>
<translation id="7242029209006116544">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Google Chrome መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደየእርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chrome ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chrome ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ። <ph name="LEARN_MORE" /></translation>
<translation id="7296210096911315575">ጠቃሚ የአጠቃቀም እና የደህንነት መረጃ</translation>
<translation id="7308322188646931570">Chrome ፋይሎችን ለማውረድ የማከማቻ መዳረሻ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="7339898014177206373">አዲሰ መስኮት</translation>
<translation id="7398801000654795464">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ሆነው ወደ Chrome ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="7408085963519505752">የChrome OS ውል</translation>
<translation id="7419046106786626209">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="7459554271817304652">ግላዊነት የተላበሰው የአሳሽ ባህሪዎችዎ ድር ላይ ለማስቀመጥና ከዚያ Google Chrome ካለው ማንኛውም ኮምፒውተር ለመድረስ አመሳስልን ያዋቅሩ።</translation>
<translation id="7473136999113284234">Chrome በራስ-ሰር ይዘመናል፣ ስለዚህ ሁልጊዜ አዲሱ ስሪት ይኖርዎታል።</translation>
<translation id="7486227612705979895">Chrome የእርስዎን Drive በአድራሻ አሞሌ ውስጥ ጥቆማ ሐሳቦችን ይደርሳል</translation>
<translation id="7535429826459677826">Google Chrome ገንቢ</translation>
<translation id="7552219221109926349">Chrome OSን በዚህ ቋንቋ አሳይ</translation>
<translation id="7561940363513215021">{0,plural, =1{Chrome በ1 ደቂቃ ውስጥ ዳግም ይጀመራል}one{Chrome በ# ደቂቃዎች ውስጥ ዳግም ይጀመራል}other{Chrome በ# ደቂቃዎች ውስጥ ዳግም ይጀመራል}}</translation>
<translation id="7589360514048265910">Mac OS X 10.9 ከእንግዲህ ስለማይደገፍ ይህ ኮምፒውተር ከእንግዲህ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን አይቀበልም።</translation>
<translation id="7592736734348559088">የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Google Chrome ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="7626032353295482388">ወደ Chrome እንኳን ደህና መጡ</translation>
<translation id="7651907282515937834">Chrome Enterprise አርማ</translation>
<translation id="7747138024166251722">ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።</translation>
<translation id="7761834446675418963">Chromeን ለመክፈት እና ማሰስ ለመጀመር ስምዎን ጠቅ ያድርጉት።</translation>
<translation id="7781002470561365167">የGoogle Chrome አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="7787950393032327779">መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር (<ph name="HOST_NAME" />) ላይ በሌላ የGoogle Chrome ሂደት (<ph name="PROCESS_ID" />) የተያዘ ይመስላል። Chrome መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል። ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromeን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ።</translation>
<translation id="7808348361785373670">ከChrome አስወግድ...</translation>
<translation id="7825851276765848807">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Google Chromeን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="7855730255114109580">Google Chrome የተዘመነ ነው</translation>
<translation id="7888186132678118370">ወደ የእርስዎ የተግባር አሞሌ Chromeን ያያይዙ</translation>
<translation id="7890208801193284374">ኮምፒውተር የሚጋሩ ከሆኑ ጓደኛዎች እና ቤተሰብ ተለይተው ሊያስሱ እና Chromeን በሚፈልጉበት መንገድ ማዋቀር ይችላሉ።</translation>
<translation id="7896673875602241923">የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ <ph name="ACCOUNT_EMAIL_LAST" /> ሆነው ወደ Chrome ገብተዋል። የእርስዎን መረጃ ለይተው ለማስቀመጥ እባክዎ አዲስ የChrome ተጠቃሚ ይፍጠሩ።</translation>
<translation id="7908168227788431038">የተዘመነ ለመሆን ጥቂት ብቻ ቀርቷል! ዝማኔውን ለማጠናቀቅ Google Chromeን ዳግም ያስጀምሩት።</translation>
<translation id="7962410387636238736">Windows XP እና Windows Vista ከእንግዲህ ስለማይደገፉ ይህ ኮምፒውተር ከአሁን በኋላ የGoogle Chrome ዝማኔዎችን አይቀበልም።</translation>
<translation id="8005540215158006229">በቃ Chrome ዝግጁ ሊሆን ነው።</translation>
<translation id="8008534537613507642">Chromeን ዳግም ጫነው</translation>
<translation id="8030318113982266900">መሳሪያዎን ወደ <ph name="CHANNEL_NAME" /> ሰርጥ በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="8032142183999901390">መለያዎን ከChrome ካስወገዱ በኋላ፣ ክፍት ትሮችዎ እንዲሰሩ መልሰው መጫን ሊኖርብዎ ይችላል።</translation>
<translation id="8077352834923175128">ይህን ዝማኔ ለመተግበር የእርስዎ አስተዳዳሪ Chrome OSን ዳግም እንዲያስጀምሩ ይጠይቃል</translation>
<translation id="8129812357326543296">ስለ &amp;Google Chrome</translation>
<translation id="8179874765710681175">Chromeን በእርስዎ ስልክ ላይ ይጫኑ። አንድ ኤስኤምኤስ ወደ የእርስዎ ስልክ እንልካለን።</translation>
<translation id="8183957050892517584">Chrome የግል መረጃዎችዎን ዳግም መተየብ እንዳይኖርብዎት በጥንቃቄ ያከማቻቸዋል።</translation>
<translation id="8226081633851087288">{0,plural, =0{Chrome OS አሁን ዳግም ይጀምራል}=1{Chrome OS በ1 ሰከንድ ውስጥ ዳግም ይጀምራል}one{Chrome OS በ# ሰከንዶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}other{Chrome OS በ# ሰከንዶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}}</translation>
<translation id="825412236959742607">ይህ ገጽ በጣም ብዙ ማህደረ ትውስታን ይጠቀማል፣ ስለዚህ Chrome አንዳንድ ይዘትን አስወግዷል።</translation>
<translation id="8255190535488645436">Google Chrome ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="8286862437124483331">Google Chrome የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የእርስዎን Windows የይለፍ ቃል ይተይቡ።</translation>
<translation id="8290100596633877290">ኧረ ገዳይ! Google Chrome ተሰናክሏል። አሁን እንደገና ይጀመር?</translation>
<translation id="8342675569599923794">ይህ ፋይል አደገኛ ስለሆነ Chrome አግዶታል።</translation>
<translation id="8380166467911888159">የሥርዓተ ፊደል አጻጻፍ ስህተቶችን ለማስተካከል፣ Chrome እርስዎ በጽሑፍ መስኮች ውስጥ የሚተይቡትን ጽሑፍ ወደ Google ይልካል</translation>
<translation id="840084489713044809">Google Chrome የእርስዎን የይለፍ ቃላት ወደ ውጭ መላክ ይፈልጋል።</translation>
<translation id="8406086379114794905">Chrome የተሻለ እንዲሆን ያግዙ</translation>
<translation id="8432724323949790809">አሁን Google Chromeን ዳግም ማስጀመር አለብዎት።</translation>
<translation id="8455999171311319804">ከተፈለገ፦ የምርመራ እና የአጠቃቀም ውሂብ ወደ Google በራስ-ሰር በመላክ Chrome OS የተሻለ እንዲሆን ያግዙ።</translation>
<translation id="8478823064122749032">Chromeን በእርስዎ ስልክ ላይ ይጫኑት። አንድ ኤስኤምኤስ ወደዚህ የእርስዎ የመልሶ ማግኛ ስልክ ቁጥር እንልካለን፦ <ph name="PHONE_NUMBER" /></translation>
<translation id="8498858610309223613">ለGoogle Chrome ልዩ የደህንነት ዝማኔ አሁን ተጭኗል። አሁን እንደገና ያስጀምሩ እና የእርስዎን ትሮች እንደነበሩ እንመልሳቸዋለን።</translation>
<translation id="8521348052903287641">የmDNS ትራፊክን ለመፍቀድ የGoogle Chrome ገንቢ የውስጥ ደንብ።</translation>
<translation id="8540666473246803645">Google Chrome</translation>
<translation id="8547799825197623713">የChrome መተግበሪያ አስጀማሪ Canary</translation>
<translation id="8556340503434111824">አዲስ የGoogle Chrome ስሪት አለ፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ነው።</translation>
<translation id="8568392309447938879">መተግበሪያዎችን ለመጠቀም ወደ Chrome በመለያ መግባት አለብዎት። ይህ Chrome መተግበሪያዎችዎን፣ ዕልባቶችዎን፣ ታሪክዎን፣ የይለፍ ቃላትዎን እና ሌሎች ቅንብሮችዎን በተለያዩ መሣሪያዎች ላይ እንዲያመሳስል ያስችለዋል።</translation>
<translation id="8606668294522778825">Google Chrome የአሰሳ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል። እነዚህን አገልግሎቶች በአማራጭነት ሊያሰናክሏቸው ይችላሉ። <ph name="BEGIN_LINK" />ተጨማሪ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="8614913330719544658">Google Chrome መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
<translation id="8667808506758191620">የእርስዎ <ph name="DEVICE_TYPE" /> የተዘመነ ነው።</translation>
<translation id="8669527147644353129">Google Chrome አጋዥ</translation>
<translation id="8679801911857917785">እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="870251953148363156">&amp;Google Chromeን አዘምን</translation>
<translation id="873133009373065397">Google Chrome ነባሪ አሳሹን ማወቅ ወይም ማቀናበር አልቻለም</translation>
<translation id="8736674169840206667">አንድ ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromeን ዳግም እንዲያስጀምሩት ይፈልግብዎታል</translation>
<translation id="8791470158600044404">{0,plural, =1{Chrome OS በ1 ደቂቃ ውስጥ ዳግም ይጀምራል}one{Chrome OS በ# ደቂቃዎች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}other{Chrome OS በ# ደቂቃዎች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}}</translation>
<translation id="8823341990149967727">Chrome ጊዜው አልፎበታል</translation>
<translation id="884296878221830158">እንዲሁም Chromeን ሲጀምሩት ወይም የመነሻ አዝራሩን ጠቅ ሲያደርጉት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="8862326446509486874">ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8914504000324227558">Chromeን ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="9026991721384951619">የመለያዎ መግቢያ ዝርዝሮች ጊዜያቸው ያለፈባቸው ስለሆኑ Chrome OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="9067395829937117663">Google Chrome Windows 7 ወይም ከዚያ በላይ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="909149346112452267">{0,plural, =1{Chrome OS በአንድ ሰዓት ውስጥ ዳግም ይጀምራልx}one{Chrome OS በ# ሰዓቶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}other{Chrome OS በ# ሰዓቶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}}</translation>
<translation id="911206726377975832">የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?</translation>
<translation id="9138603949443464873">የእርስዎን ለውጦች ተፈጻሚ ለማድረግ፣ Chromeን ዳግም ያስጀምሩ</translation>
<translation id="919706545465235479">ስምረትን ለመጀመር Chromeን ያዘምኑ</translation>
<translation id="924447568950697217">Chromeን የእርስዎ ነባሪ አሳሽ ያድርጉት</translation>
<translation id="989369509083708165">Google Chrome ነባሪ አሳሽዎ ነው</translation>
</translationbundle>