blob: 240c17b8ca66878593918280494398a285bf69b4 [file] [log] [blame]
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="102360288709523007">የአጠቃቀም ስታቲክሶችን እና የብልሽት ሪፖርቶችን ወደ Google በመላክ Chromiumን የተሻለ ለማድረግ ያግዙ።</translation>
<translation id="1185134272377778587">ስለChromium</translation>
<translation id="1289966288285062467">የChromium ግላዊነት ማስታወቂያ</translation>
<translation id="1341317949260424055">የሥርዓት እና አጠቃቀም ውሂብን ወደ Google በመላክ Chromiumን እና ደህንነቱን ያሻሽሉ</translation>
<translation id="1472013873724362412">የእርስዎ መለያ በChromium ላይ አይሠራም። እባክዎ የእርስዎን የጎራ አስተዳዳሪ ያነጋግሩ ወይም ለመግባት መደበኛ Google መለያ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="1736662517232558588">የChromium ውሂብ ጸድቷል</translation>
<translation id="1838412507805038478">Chromium የዚህ ድር ጣቢያ እውቅና ማረጋገጫ ያወጣው <ph name="ISSUER" /> መሆኑን አረጋግጧል።</translation>
<translation id="1843424232666537147">Chromium እርስዎ የበይነመረብ ውሂብዎን እና ድረ-ገጾችን በምን ያህል ፍጥነት መጫን እንደሚችሉ እንዲያቀናብሩ የሚያስችሉዎት ባህሪያት አሉት። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="2075400798887076382">በኮምፒውተርዎ ላይ የከፈቷቸውን ትሮች እዚሁ ይድረሱባቸው። በቀላሉ Chromiumን በኮምፒውተርዎ ላይ ይክፈቱ፣ ወደ ምናሌ ይሂዱ፣ እና «ወደ Chromium ግባ…»ን ይምረጡ</translation>
<translation id="2168108852149185974">አንዳንድ ተጨማሪዎች Chromium እንዲበላሽ ያደርጋሉ። እባክዎ የሚከተለውን ያራግፉ፦</translation>
<translation id="2178608107313874732">Chromium አሁን ካሜራዎን መጠቀም አይችልም</translation>
<translation id="2195025571279539885">Chromium በሚቀጥለው ጊዜ ከዚህ ጣቢያ የመጡ የ<ph name="LANGUAGE_NAME" /> ገጾችን እንዲተረጎምልዎ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="2647554856022461007">Chromium የአሰሳ ተሞክሮዎን ለማሻሻል የድር አገልግሎቶችን ሊጠቀም ይችላል። እነዚህን አገልግሎቶች በአማራጭነት ሊያሰናክሏቸው ይችላሉ። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="2687023731466035790">የGoogle ዘመናዊ ነገሮችን በChromium ውስጥ ያግኙ</translation>
<translation id="2730884209570016437">ሌላ መተግበሪያ ካሜራዎን እየተጠቀመበት ስለሆነ Chromium ካሜራዎን መጠቀም አይችልም</translation>
<translation id="3256316712990552818">ወደ Chromium ተቀድቷል</translation>
<translation id="3413120535237193088">የእርስዎን ዕልባቶች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ለማግኘት ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="3473048256428424907">የChromium ኪውአር መቃኛን ያብሩ</translation>
<translation id="3605252743693911722">የእርስዎን ዕልባቶች፣ የይለፍ ቃላት እና በሁሉም የእርስዎ መሣሪያዎች ላይ ተጨማሪ ለማግኘት ወደ Chromium በመለያ ይግቡ።</translation>
<translation id="3805899903892079518">Chromium የእርስዎ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮዎች መዳረሻ የለውም። በiOS ቅንብሮች &gt; ግላዊነት &gt; ፎቶዎች ውስጥ መዳረሻን ያንቁ።</translation>
<translation id="4024541897090868497">የእርስዎን ትሮች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ ለማግኘት ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="4241912885070669028"><ph name="SIGNOUT_MANAGED_DOMAIN" /> ከሚተዳደር መለያ ዘግተው እየወጡ ነው። ይሄ Chromium ውሂብዎን ከዚህ መሣሪያ ይሰርዘዋል፣ ነገር ግን ውሂብዎ አሁንም በእርስዎ የGoogle መለያ ውስጥ እንዳለ ይቆያል።</translation>
<translation id="4272892696084633551">የChromium ባህሪያት እና አፈጻጸም እንዲሻሻል ያግዙ</translation>
<translation id="4555020257205549924">ይህ ባህሪ ሲበራ Chromium በሌሎች ቋንቋዎች የተጻፉ ገጾች Google ትርጉምን በመጠቀም እንዲተረጎምልዎ ይጠይቀዎታል። <ph name="BEGIN_LINK" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="4787850887676698916">በሌሎች መሣሪያዎችዎ ላይ ባለ Chromium ላይ የከፈቷቸው ትሮች እዚህ ይመጣሉ።</translation>
<translation id="495292094137889840">የChromium ኪውአር መቃኛውን መጠቀም ይጀምሩ</translation>
<translation id="5231355151045086930">ከChromium ዘግተው ይውጡ</translation>
<translation id="5416919929805616771">በChromium እየተደሰቱ ነው? <ph name="BEGIN_LINK" />ለዚህ መተግበሪያ ደረጃ ይስጡ።<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="5862307444128926510">ወደ Chromium እንኳን በደህና መጡ</translation>
<translation id="5945387852661427312"><ph name="DOMAIN" /> ከሚተዳደር መለያ ዘግተው እየወጡና ለአስተዳዳሪው ሙሉውን በChromium ውሂብዎ ቁጥጥር እየሰጡ ነው። የእርስዎ ውሂብ እስከመጨረሻው ከዚህ መለያ ጋር ይተሳሰራል። ከChromium ዘግቶ መውጣት ውሂብዎን ከዚህ መሣሪያ ይሰርዘዋል፣ ነገር ግን በእርስዎ Google መለያ ላይ እንደተከማቸ ይቆያል።</translation>
<translation id="6068866989048414399">የChromium አገልግሎት ውል</translation>
<translation id="6268381023930128611">ከChromium ተዘግቶ ይውጣ?</translation>
<translation id="641451971369018375">አሰሳን እና Chromiumን ለማሻሻል ከGoogle ጋር ይገናኛል</translation>
<translation id="6424492062988593837">Chromium አሁን ተሻሽሏል! አዲስ ስሪት አለ።</translation>
<translation id="6604711459180487467">Chromium ውስጥ በአካባቢዎ ላይ የተመሠረተ የተሻለ ተሞክሮ ያግኙ።</translation>
<translation id="6626296268883197964">ይህን መተግበሪያ በመጠቀምዎ በChromium <ph name="BEGIN_LINK_TOS" />አገልግሎት ውል<ph name="END_LINK_TOS" /> እና <ph name="BEGIN_LINK_PRIVACY" />የግላዊነት ማስታወቂያ<ph name="END_LINK_PRIVACY" /> ተስማምተዋል።</translation>
<translation id="7099326575020694068">Chromium ካሜራዎን በተከፈለ እይታ ሁነታ ላይ መጠቀም አይችልም</translation>
<translation id="7208566199746267865">Chromium የእርስዎን መለያዎች ወደ ድር በማምጣት ጊዜ ይቆጥብልዎታል። ቅንብሮች ውስጥ መለያዎችን ማከል ወይም ማስወገድ ይችላሉ።</translation>
<translation id="7269362888766543920">አንዳንድ ተጨማሪዎች Chromium እንዲበላሽ ያደርጋሉ። እባክዎ እነሱን ለማራገፍ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="7337881442233988129">Chromium</translation>
<translation id="7357211569052832586">የተመረጠው ውሂብ ከChromium እና የሰመሩ መሣሪያዎች ተወግዷል። የGoogle መለያዎ history.google.com ላይ እንደ የሌሎች Google አገልግሎቶች ፍለጋዎች እና እንቅስቃሴ ያለ ሌሎች የአሰሳ ታሪክ ዓይነት ሊኖረው ይችላል።</translation>
<translation id="7400689562045506105">Chromiumን በሁሉም ቦታ ይጠቀሙ</translation>
<translation id="7674213385180944843">ቅንብሮች &gt; ግላዊነት &gt; ካሜራ &gt; Chromium ይክፈቱ እና ማይክሮፎን ያብሩ።</translation>
<translation id="786327964234957808">የስምረት መለያዎችን ከ<ph name="USER_EMAIL1" /> ወደ <ph name="USER_EMAIL2" /> እየቀየሩ ነው። ነባሩ የChromium ውሂብዎ በ<ph name="DOMAIN" /> ነው የሚተዳደረው። ይሄ ውሂብዎን ከዚህ መሣሪያዎ ይሰርዘዋል፣ ነገር ግን ውሂብዎ በ<ph name="USER_EMAIL1" /> ውስጥ እንዳለ ይቀራል።</translation>
<translation id="8175055321229419309">ጠቃሚ ምክር፦ <ph name="BEGIN_LINK" />Chromiumን ወደ የእርስዎ መትከያ ይውሰዱት<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="8252885722420466166">በአካባቢዎ ላይ በመመስረት በChromium ውስጥ የተሻለ የGoogle ተሞክሮ ያግኙ።</translation>
<translation id="8353224596138547809">Chromium የዚህ ጣቢያ ይለፍ ቃልዎን እንዲያስቀምጥልዎ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="8508544542427105412"><ph name="BEGIN_LINK" />ቅንብሮች<ph name="END_LINK" />ን በማንኛውም ጊዜ ማበጀት ይችላሉ። Chromiumን እና እንደ ትርጉም፣ ፍለጋ እና ማስታወቂያዎች ያሉ ሌሎች የGoogle አገልግሎቶችን ግላዊነት ለማላበስ Google እርስዎ በሚጎበኟቸው ጣቢያዎች ላይ ያለ ይዘትን እና የአሰሳ እንቅስቃሴ ሊጠቀም ይችላል።</translation>
<translation id="8586442755830160949">የቅጂ መብት <ph name="YEAR" /> የChromium ደራሲያን። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="8809780021347235332">ምስሎችን ለማስቀመጥ Chromium የእርስዎን ፎቶዎች መጠቀም እንዲችል በቅንብሮች ላይ መታ ያድርጉ።</translation>
<translation id="9022552996538154597">Chromium ውስጥ ይግቡ</translation>
<translation id="985602178874221306">የChromium ደራሲዎች</translation>
</translationbundle>