blob: 8773cd2f691ae36a0ec7af0a86390d77430d7650 [file] [log] [blame]
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1065672644894730302">አማራጮችዎ ሊነበቡ አልቻሉም።
አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ፣ እና በአማራጮች ላይ የተደረጉ ለውጦች አይቀመጡም።</translation>
<translation id="107513968719897256">የግል እና የ<ph name="NEW_USER" /> አሰሳን ለመለየት በChromium ውስጥ አዲስ መገለጫ ይፍጠሩ</translation>
<translation id="1098170124587656448">Chromium ደህንነትዎ ከውሂብ ጥሰቶች፣ ከመጥፎ ቅጥያዎች እና ተጨማሪ ነገሮች እንደተጠበቀ እንዲቆይ ሊያግዝ ይችላል</translation>
<translation id="1104942323762546749">Chromium የእርስዎን የይለፍ ቃላት ወደ ውጭ መላክ ይፈልጋል። ይህንን ለመፍቀድ የWindows የይለፍ ቃልዎን ይተይቡ።</translation>
<translation id="113122355610423240">Chromium የእርስዎ ነባሪ አሳሽ ነው</translation>
<translation id="1131805035311359397">የእርስዎ የይለፍ ቃላት ከውሂብ ጥሰቶች እና ሌሎች የደህንነት ችግሮች ነጻ መሆናቸውን ለማረጋገጥ <ph name="BEGIN_LINK" />በመለያ ወደ Chromium ይግቡ<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="1185134272377778587">ስለChromium</translation>
<translation id="1315551408014407711">አዲሱን የChromium መገለጫዎ ያቀናብሩት</translation>
<translation id="1357932062193643861">Chromium ሲከፍት ጠይቅ</translation>
<translation id="1396446129537741364">Chromium የይለፍ ቃላትን ለማሳየት እየሞከረ ነው።</translation>
<translation id="1414495520565016063">ወደ Chromium ገብተዋል!</translation>
<translation id="1414973082589232775">Rosettaን በመጠቀም የተጠበቀ ሚዲያን ለማጫወት Chromiumን ዳግም ማስነሳት አለብዎት።</translation>
<translation id="151962892725702025">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chromium OS ውሂብዎን ማመሳሰል አይችልም።</translation>
<translation id="1524282610922162960">የChromium ትር ያጋሩ</translation>
<translation id="1553461853655228091">Chromium የዙሪያዎ 3ል ካርታ መፍጠር እንዲችል ካሜራዎን የመድረስ ፈቃድ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="1607715478322902680">{COUNT,plural, =0{አንድ ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromiumን ዳግም እንዲያስጀምሩት ይፈልግብዎታል}=1{አንድ ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromiumን ዳግም እንዲያስጀምሩት ይፈልግብዎታል። የእርስዎ ማንነት የማያሳውቅ መስኮት ዳግም አይከፈትም}one{አንድ ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromiumን ዳግም እንዲያስጀምሩት ይፈልግብዎታል። የእርስዎ # ማንነት የማያሳውቁ መስኮቶች ዳግም አይከፈቱም}other{አንድ ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromiumን ዳግም እንዲያስጀምሩት ይፈልግብዎታል። የእርስዎ # ማንነት የማያሳውቁ መስኮቶች ዳግም አይከፈቱም}}</translation>
<translation id="1708666629004767631">አዲስና ደህንነቱ ይበልጥ የተጠበቀ የChromium ስሪት አለ።</translation>
<translation id="1774152462503052664">Chromium ጀርባ ላይ ይሂድ</translation>
<translation id="1779356040007214683">Chromium ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE" /> ውስጥ ያልተጠቀሱ እና እርስዎ ሳያውቋቸው የታከሉ ሊሆኑ የሚችሉ የተወሰኑ ዝርዝሮችን አሰናክለናል።</translation>
<translation id="1808667845054772817">Chromiumን ዳግም ጫን</translation>
<translation id="1881322772814446296">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Chromium መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ እርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chromium ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። ነባሩ የእርስዎ Chromium ውሂብ ለይተው ለማስቀመጥም አዲስ መገለጫ እንደ አማራጭ መፍጠር ይችላሉ። <ph name="LEARN_MORE" /></translation>
<translation id="1911763535808217981">ይህንን በማጥፋት፣ እንደ Gmail ወደ መሰሉ የGoogle ጣቢያዎች ወደ Chromium በመለያ ሳይገቡ መግባት ይችላሉ</translation>
<translation id="1929939181775079593">Chromium መልስ አይሰጥም። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
<translation id="1966382378801805537">Chromium ነባሪ አሳሹን ማወቅ ወይም ማቀናበር አልቻለም</translation>
<translation id="2008474315282236005">ይሄ 1 ንጥል ከዚህ መሣሪያ ይሰርዛል። ውሂብዎን በኋላ ላይ ሰርስረው ለማውጣት እንደ <ph name="USER_EMAIL" /> ሆነው ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="2020032459870799438">ሌሎች የእርስዎ ይለፍ ቃላት ከውሂብ ጥሰቶች እና ሌሎች የደህንነት ችግሮች ነጻ መሆናቸውን ለማረጋገጥ <ph name="BEGIN_LINK" />በመለያ ወደ Chromium ይግቡ<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="2179192076895113433">ይህን እና እርስዎ ለ<ph name="USER_NAME" /> ያከሏቸውን የGoogle መለያዎች በ<ph name="LINK_BEGIN" />ቅንብሮች<ph name="LINK_END" /> ውስጥ ከአንድ ቦታ ሆነው ማቀናበር ይችላሉ።
በChromium አሳሽ ውስጥ ለድር ጣቢያዎች የሰጧቸው ፈቃዶች እና የGoogle Play መተግበሪያዎች በሁሉም መለያዎች ላይ ተፈጻሚ ሊሆኑ ይችላሉ።</translation>
<translation id="2185166961232948079">Chromium - በአውታረ መረብ ወደ መለያ መግባት - <ph name="PAGE_TITLE" /></translation>
<translation id="2225696941839557119">Chromium OS የእርስዎን የይለፍ ቃል ማስመር አልቻለም።</translation>
<translation id="2241627712206172106">ኮምፒውተር የሚጋሩ ከሆኑ ጓደኛዎች እና ቤተሰብ ተለይተው ሊያስሱ እና Chromiumን በሚፈልጉበት መንገድ ማዋቀር ይችላሉ።</translation>
<translation id="2294245788148774212">ከተፈለገ፦ የምርመራ እና የአጠቃቀም ውሂብ ወደ Google በራስ-ሰር በመላክ የChromium OS ባህሪያትን እና አፈጻጸምን እንዲሻሻል ያግዙ።</translation>
<translation id="2343156876103232566">አንድ ቁጥር ከዚህ ወደ የእርስዎ Android ስልክ ለመላክ በሁለቱም መሣሪያዎች ላይ በመለያ ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="2347108572062610441">ይህ ቅጥያ Chromiumን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
<translation id="2396765026452590966">ይህ «<ph name="EXTENSION_NAME" />» ቅጥያ Chromiumን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ቀይሮታል።</translation>
<translation id="2483889755041906834">በChromium ውስጥ</translation>
<translation id="2485422356828889247">አራግፍ</translation>
<translation id="2527042973354814951"><ph name="PLUGIN_NAME" />ን ለማንቃት Chromiumን ዳግም ያስጀምሩ</translation>
<translation id="2535480412977113886">የመለያ መግቢያ ዝርዝሮችዎ ጊዜ ያለፈባቸው ስለሆኑ Chromium OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="2560420686485554789">Chromium ፋይሎችን ለማውረድ የማከማቻ መዳረሻ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="2572494885440352020">Chromium አጋዥ</translation>
<translation id="2583187216237139145">ይህን መገለጫ በሚጠቀሙበት ጊዜ የመነጨ ማንኛውም የChromium ውሂብ (እንደ የዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች መፈጠር ያለ) በስራ መገለጫ አስተዳዳሪው ሊወገድ ይችላል። <ph name="LEARN_MORE" /></translation>
<translation id="2587578672395088481">Chromium OS ዝማኔውን ለመተግበር ዳግም መጀመር አለበት።</translation>
<translation id="2615699638672665509">ይህ ኮምፒውተር ሃርድዌሩ ከአሁን በኋላ ስለማይደገፍ በቅርቡ የChromium ዝማኔዎችን መቀበሉን ያቆማል።</translation>
<translation id="2648074677641340862">በጭነት ጊዜ የስርዓተ ክወና ስህተት ተፈጥሯል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።</translation>
<translation id="2711502716910134313">የChromium ትር</translation>
<translation id="2718390899429598676">ለተጨማሪ ደህንነት ሲባል Chromium ውሂብዎን ያመሰጥረዋል።</translation>
<translation id="2770231113462710648">ነባሪ አሳሽን ወደዚህ ቀይር፦</translation>
<translation id="2799223571221894425">ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="2847479871509788944">ከChromium አስወግድ...</translation>
<translation id="2885378588091291677">ተግባር መሪ</translation>
<translation id="2910007522516064972">ስለ &amp;Chromium</translation>
<translation id="2977470724722393594">Chromium የተዘመነ ነው</translation>
<translation id="2983934633046890458">Chromium የይለፍ ቃላትን ለማርትዕ እየሞከረ ነው</translation>
<translation id="3032706164202344641">Chromium የእርስዎን የይለፍ ቃላት መፈተሽ አይችልም። ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3032787606318309379">ወደ Chromium በማከል ላይ...</translation>
<translation id="3068515742935458733">የብልሽት ሪፖርቶችን እና <ph name="UMA_LINK" /> ወደ Google በመላክ Chromiumን የተሻለ ለማድረግ እገዛ ያድርጉ</translation>
<translation id="3103660991484857065">ጫኚው መዝገቡን መበተን አልቻለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱት።</translation>
<translation id="3130323860337406239">Chromium ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="3155163173539279776">Chromiumን ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="3179665906251668410">አገናኙን በChromium ማን&amp;ነትን በማያሳውቅ መስኮት ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="3190315855212034486">ኧረ ገዳይ! Chromium ብልሽት አጋጥሞታል። አሁን ዳግም ይጀምር?</translation>
<translation id="3229526316128325841">Chromium የእርስዎን የይለፍ ቃላት ወደ ውጭ መላክ ይፈልጋል።</translation>
<translation id="3258596308407688501">Chromium የውሂብ አቃፊው ላይ ማንበብ እና መጻፍ አይችልም፦
<ph name="USER_DATA_DIRECTORY" /></translation>
<translation id="3283186697780795848">Chromium ስሪት <ph name="PRODUCT_VERSION" /> ተጭኗል</translation>
<translation id="328888136576916638">የGoogle ኤ ፒ አይ ቁልፎች ይጎድላሉ። አንዳንድ የChromium ተግባራት ይሰናከላሉ።</translation>
<translation id="3296368748942286671">Chromium ሲዘጋ የጀርባ መተግበሪያዎች ማሂዱን ይቀጥሉ</translation>
<translation id="331951419404882060">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Chromium OS ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="347328004046849135">እርስዎ በተጠለፈ የይለፍ ቃል ሲገቡ Chromium ያሳውቀዎታል</translation>
<translation id="3474745554856756813">ይሄ <ph name="ITEMS_COUNT" /> ንጥሎችን ከዚህ መሣሪያ ይሰርዛል። ውሂብዎን በኋላ ላይ ሰርስረው ለማውጣት እንደ <ph name="USER_EMAIL" /> ሆነው ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="3509308970982693815">እባክዎ ሁሉንም የChromium መስኮቶችን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="3575459661164320785">በእርስዎ ኮምፒውተር ላይ ጎጂ ሶፍትዌር አለ። Chromium የእርስዎን አሰሳ እንደገና በጤናማነት እንዲሠራ ለማድረግ ሊያስወግደው፣ የእርስዎን ቅንብሮች እንደነበሩ ሊመልሳቸው እና ቅጥያዎችን ሊያሰናክል ይችላል።</translation>
<translation id="3639635944603682591">ይህ ሰው የአሰሳ ውሂብ ከዚህ መሣሪያ ይሰረዛል። ውሂቡን መልሶ ለማግኘት እንደ <ph name="USER_EMAIL" /> ሆነው ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="364817392622123556">{COUNT,plural, =0{አዲስ ዝማኔ ለChromium የሚገኝ ሲሆን ልክ ዳግም ሲያስጀምሩት ይተገበራል።}=1{አዲስ ዝማኔ ለChromium የሚገኝ ሲሆን ልክ ዳግም ሲያስጀምሩት ይተገበራል። የእርስዎ ማንነት የማያሳውቅ መስኮት ዳግም አይከፈትም}one{አዲስ ዝማኔ ለChromium የሚገኝ ሲሆን ልክ ዳግም ሲያስጀምሩት ይተገበራል። የእርስዎ # ማንነት የማያሳውቁ መስኮቶች ዳግም አይከፈቱም}other{አዲስ ዝማኔ ለChromium የሚገኝ ሲሆን ልክ ዳግም ሲያስጀምሩት ይተገበራል። የእርስዎ # ማንነት የማያሳውቁ መስኮቶች ዳግም አይከፈቱም}}</translation>
<translation id="3651803019964686660">አንድ ቁጥር ከ<ph name="ORIGIN" /> ወደ የእርስዎ Android ስልክ ለመላክ በሁለቱም መሣሪያዎች ላይ በመለያ ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="3685209450716071127">Chromium የእርስዎን የይለፍ ቃላት መፈተሽ አይችልም። የበይነመረብ ግንኙነትዎን ለመፈተሽ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="370962675267501463">{COUNT,plural, =0{ይህን ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromiumን ዳግም እንዲያስጀምሩት ይጠይቀዎታል}=1{ይህን ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromiumን ዳግም እንዲያስጀምሩት ይጠይቀዎታል የእርስዎ ማንነት የማያሳውቅ መስኮት ዳግም አይከፈትም}one{ይህን ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromiumን ዳግም እንዲያስጀምሩት ይጠይቀዎታል የእርስዎ # ማንነት የማያሳውቁ መስኮቶች ዳግም አይከፈቱም}other{ይህን ዝማኔ ለመተግበር አስተዳዳሪዎ Chromiumን ዳግም እንዲያስጀምሩት ይጠይቀዎታል የእርስዎ # ማንነት የማያሳውቁ መስኮቶች ዳግም አይከፈቱም}}</translation>
<translation id="3713809861844741608">አገናኙን በChromium አዲስ &amp;ትር ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="3728336900324680424">Chromium የእርስዎን Drive በአድራሻ አሞሌ ውስጥ ጥቆማ ሐሳቦችን ይደርሳል።</translation>
<translation id="378917192836375108">Chromium ድር ላይ ያለ ስልክ ቁጥር ጠቅ እንዲያደርጉትና በSkype እንዲደውሉበት ያስችልዎታል!</translation>
<translation id="3848258323044014972"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Chromium</translation>
<translation id="388648406173476553">Chromiumን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ። የሆነ ነገር ትኩረትዎ ያስፈልገዋል - ለዝርዝሮች ጠቅ ያድርጉ።</translation>
<translation id="3889543394854987837">Chromiumን ለመክፈት እና ማሰስ ለመጀመር ስምዎን ጠቅ ያድርጉት።</translation>
<translation id="3945058413678539331">Chromium የይለፍ ቃላትን ለመቅዳት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የWindows የይለፍ ቃልዎን ይተይቡ።</translation>
<translation id="4036079820698952681"><ph name="BEGIN_LINK" />የአሁኖቹን ቅንብሮች<ph name="END_LINK" /> ሪፖርት በማድረግ Chromium የተሻለ እንዲሆን ያግዙ</translation>
<translation id="4050175100176540509">አስፈላጊ የደህንነት ማሻሻያዎች እና አዲስ ባህሪያት በቅርብ ጊዜው ስሪቱ ላይ ይገኛሉ።</translation>
<translation id="419998258129752635"><ph name="PAGE_TITLE" /> - በአውታረ መረብ ወደ መለያ መግባት - Chromium</translation>
<translation id="421369550622382712">ለChromium ምርጥ መተግበሪያዎችን፣ ጨዋታዎችን፣ ቅጥያዎችን እና ገጽታዎችን ያግኙ።</translation>
<translation id="4216212958613226427">ይህ ቋንቋ የChromium ዩአይን ለማሳየት ስራ ላይ ይውላል</translation>
<translation id="4230135487732243613">የChromium ውሂዎ ከዚህ መለያ ጋር ይገናኝ?</translation>
<translation id="4264410486868823224"><ph name="MANAGER" /> ይህን መሣሪያ ከመጠቀምዎ በፊት የሚከተለውን የአገልግሎት ውል እንዲያነቡት እና እንዲቀበሉት ይፈለጋል። ይህ ውል የChromium ስርዓተ ክወና ውሉን አያስፋፋውም፣ አይቀይረውም ወይም አይገድበውም።</translation>
<translation id="4271805377592243930">Chromium ላይ እገዛ ያግኙ</translation>
<translation id="4285930937574705105">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። Chromium አሁን እያሄደ ከሆነ እባክዎ ይዝጉትና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="4407044323746248786">የሆነው ሆኖ ከChromium ይወጣ?</translation>
<translation id="4415566066719264597">Chromium በበስተጀርባ ላይ ያሂድ</translation>
<translation id="4423735387467980091">Chromiumን ያብጁ እና ይቆጣጠሩ</translation>
<translation id="452711251841752011">እንኳን ወደ Chromium በደህና መጡ፤ አዲስ የአሳሽ መስኮት ተከፍቷል</translation>
<translation id="4544142686420020088">Chromium አልተዘመነም፣ የሆነ ችግር ተፈጥሯል። <ph name="BEGIN_LINK" />የChrome ዝማኔ ችግሮችን እና ያልተሳኩ ዝማኔዎችን ያስተካክሉ።<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="4567424176335768812">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ሆነው ገብተዋል። አሁን የእርስዎን ዕልባቶች፣ ታሪክ እና ሌሎች ቅንብሮች በመለያ በገቡ ሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ መድረስ ይችላሉ።</translation>
<translation id="459535195905078186">የChromium መተግበሪያዎች</translation>
<translation id="4677944499843243528">መገለጫው በሌላ ኮምፒውተር (<ph name="HOST_NAME" />) ላይ በሌላ የChromium ሂደት (<ph name="PROCESS_ID" />) የተያዘ ይመስላል። Chromium መገለጫው እንዳይበላሽ ቆልፎታል። ሌሎች ሂደቶች ይህን መገለጫ እየተጠቀሙበት እንዳልሆኑ እርግጠኛ ከሆኑ መገለጫውን አስከፍተው Chromiumን ዳግም ማስጀመር ይችላሉ።</translation>
<translation id="469338717132742108">Chromium OS ላይ እገዛ ያግኙ</translation>
<translation id="4708774505295300557">የሆነ ሰው ከዚህ ቀደም በዚህ ኮምፒውተር ላይ እንደ <ph name="ACCOUNT_EMAIL_LAST" /> ሆነው ገብተዋል። የእርስዎን መረጃ ለይተው ለማስቀመጥ እባክዎ አዲስ የChromium ተጠቃሚ ይፍጠሩ።</translation>
<translation id="4746050847053251315">የሆነው ሆኖ Chromium ይቁም?</translation>
<translation id="4748217263233248895">ለChromium ልዩ የደህንነት ዝማኔ ተፈጻሚ ተደርጓል። አሁን ዳግም ያስጀምሩ እና የእርስዎን ትሮች ወደ ነበሩበት እንመልሳለን።</translation>
<translation id="4750035648288509542">ሊዘመን ጥቂት ቀርቶታል! ማዘመን ለማጠናቀቅ Chromiumን ዳግም ያስጀምሩት። ማንነት የማያሳውቁ መስኮቶች ዳግም አይከፈቱም።</translation>
<translation id="4788777615168560705">Chromium የእርስዎን የይለፍ ቃላት መፈተሽ አይችልም። ከ24 ሰዓቶች በኋላ እንደገና ይሞክሩ ወይም <ph name="BEGIN_LINK" />በGoogle መለያዎ ውስጥ የይለፍ ቃላትን ይፈትሹ<ph name="END_LINK" /></translation>
<translation id="479167709087336770">ይህ በ Google ፍለጋ ውስጥ ጥቅም ላይ ጋር ተመሳሳይ የፊደል አራሚ ይጠቀማል። በአሳሽ ውስጥ የሚተይቡት ጽሑፍ ወደ Google ይላካል። ይህን ባህሪ ሁልጊዜ በቅንብሮች ውስጥ መለወጥ ይችላሉ።</translation>
<translation id="4888717733111232871">Chromium ለmDNS ትራፊክ ለመፍቀድ የውስጥ ደንብ።</translation>
<translation id="4893632094755846570">ይሄ የአሰሳ ውሂብዎን ለዘለዓለም ከዚህ መሣሪያ ይሰርዘዋል። ውሂቡን መልሶ ለማግኘት እንደሚከተለው ሆነው ወደ Chromium ይግቡ፦</translation>
<translation id="4943838377383847465">Chromium በጀርባ ሁነታ ላይ ነው።</translation>
<translation id="4987820182225656817">እንግዳዎች ማንኛውንም ነገር ወደኋላ ሳይተዉ Chromium መጠቀም ይችላሉ።</translation>
<translation id="4994636714258228724">እራስዎን በChromium ላይ ያክሉ</translation>
<translation id="5080135079858647714">በChromium ውስጥ የራስዎን መገለጫ ይፈጥራሉ?</translation>
<translation id="5224391634244552924">ምንም የተቀመጡ የይለፍ ቃላት የሉም። እርስዎ የይለፍ ቃላትዎን ሲያስቀምጧቸው Chromium መፈተሽ ይችላል።</translation>
<translation id="5277894862589591112">የእርስዎን ለውጦች ተፈጻሚ ለማድረግ፣ Chromiumን ዳግም ያስጀምሩ</translation>
<translation id="5358375970380395591">በሚተዳደር መለያ እየገቡ ነው፣ እና አስተዳዳሪው በእርስዎ Chromium መገለጫ ላይ ቁጥጥር እየሰጡት ነው። እንደ እርስዎ መተግበሪያዎች፣ ዕልባቶች፣ ታሪክ፣ የይለፍ ቃላት እና ሌሎች ቅንብሮች ያሉ የእርስዎ Chromium ውሂብ እስከ መጨረሻው ከ<ph name="USER_NAME" /> ጋር የተያያዙ ይሆናሉ። ይህን ውሂብ በGoogle የመለያዎች Dashboard አማካኝነት ሊሰርዙት ይችላሉ፣ ነገር ግን ይህን ውሂብ ከሌላ መለያ ጋር ሊያጎዳኙት አይችሉም። <ph name="LEARN_MORE" /></translation>
<translation id="5386450000063123300">Chromiumን በማዘመን ላይ (<ph name="PROGRESS_PERCENT" />)</translation>
<translation id="538767207339317086">የChromium በመለያ መግባትን ይፍቀዱ</translation>
<translation id="5398878173008909840">አዲስ የChromium ስሪት አለ።</translation>
<translation id="5416696090975899932">አብሮገነቡ የፒዲኤፍ መመልከቻው ከጎደለ Chromium የህትመት ቅድመ-እይታውን ማሳየት አይችልም።</translation>
<translation id="5427571867875391349">Chromium እንደ ነባሪ አሳሽዎ አድርገው ያዋቅሩት</translation>
<translation id="5438241569118040789"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Chromium ቅድመ-ይሁንታ</translation>
<translation id="5479196819031988440">Chromium OS ይህን ገጽ መክፈት አይችልም።</translation>
<translation id="5480860683791598150">Chromium አካባቢዎን ለዚህ ጣቢያ ለማጋራት የአካባቢዎ መዳረሻ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="549669000822060376">Chromium የቅርብ ጊዜዎቹ የስርዓቱ ዝማኔዎችን እስኪጭን ድረስ እባክዎ ይጠብቁ።</translation>
<translation id="5496810170689441661">Chromium የይለፍ ቃላትን ለማርትዕ እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የWindows የይለፍ ቃልዎን ይተይቡ።</translation>
<translation id="5623402015214259806">{0,plural, =0{የChromium ዝማኔ ይገኛል}=1{የChromium ዝማኔ ይገኛል}one{አንድ የChromium ዝማኔ ለ# ቀኖች ነበር}other{አንድ የChromium ዝማኔ ለ# ቀኖች ነበር}}</translation>
<translation id="5631814766731275228">Chromium ስም እና ሥዕል</translation>
<translation id="5634636535844844681">Chromium Windows 7 ወይም ከዚያ በላይ ያስፈልገዋል።</translation>
<translation id="5653831366781983928">እባክዎ Chromium ን አህን ዳግም ያስጀምሩ</translation>
<translation id="5698481217667032250">Chromiumን በዚህ ቋንቋ አሳይ</translation>
<translation id="5736967399513123100">Chromium የተጠበቀ ሚዲያን እንዲያጫውት ለማስቻል Rosettaን መጫን አለብዎት። አሁን ሊጭኑት ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="5820394555380036790">Chromium ስርዓተ ክወና</translation>
<translation id="5862307444128926510">ወደ Chromium እንኳን በደህና መጡ</translation>
<translation id="5895138241574237353">እንደገና ጀምር</translation>
<translation id="5903106910045431592"><ph name="PAGE_TITLE" /> - በአውታረ መረብ ወደ መለያ መግባት</translation>
<translation id="5987687638152509985">ስምረትን ለመጀመር Chromiumን ያዘምኑ</translation>
<translation id="6013050204643758987">Chromium OS ልክ እንደ <ph name="BEGIN_LINK_LINUX_OSS" />Linux (ቅድመ-ይሁንታ)<ph name="END_LINK_LINUX_OSS" /> ሊሠሩ የቻሉት በተጨማሪ <ph name="BEGIN_LINK_CROS_OSS" />የክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_CROS_OSS" /> ነው።</translation>
<translation id="6039377483953237732">የChromium OS ስሪት</translation>
<translation id="6055895534982063517">አዲስ የChromium ስሪት ይገኛል፣ እና ከመቼውም በበለጠ ፈጣን ሆኗል።</translation>
<translation id="6063093106622310249">በChromium ውስጥ &amp;ክፈት</translation>
<translation id="6072279588547424923"><ph name="EXTENSION_NAME" /> ወደ Chromium ታክሏል።</translation>
<translation id="608006075545470555">የስራ መገለጫ ወደዚህ አሳሽ ያክሉ</translation>
<translation id="608189560609172163">በመለያ ሲገባ በነበረ ስህተት ምክንያት Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="6096348254544841612">Chromiumን ያብጁትና ይቆጣጠሩት። ዝማኔ ይገኛል።</translation>
<translation id="6120345080069858279">Chromium ይህን የይለፍ ቃል በእርስዎ የGoogle መለያ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ማስታወስ አይኖርብዎትም።</translation>
<translation id="6129621093834146363"><ph name="FILE_NAME" /> አደገኛ ነው፣ ስለዚህ Chromium አግዶታል።</translation>
<translation id="6134968993075716475">የጥንቃቄ አሰሳ ጠፍቷል። Chromium እንዲያበሩት ይመክራል።</translation>
<translation id="6183079672144801177">በእርስዎ <ph name="TARGET_DEVICE_NAME" /> ላይ በመለያ ወደ Chromium መግባትዎን ያረጋግጡ እና እንደገና ለመላክ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6212496753309875659">ይህ ኮምፒውተር አስቀድሞ ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት አለው። ሶፍትዌሩ የማይሰራ ከሆነ እባክዎ Chromiumን ያራግፉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6219195342503754812">{0,plural, =0{Chromium አሁን ዳግም ይጀመራል}=1{Chromium በ1 ሰከንድ ውስጥ ዳግም ይጀመራል}one{Chromium በ# ሰከንዶች ውስጥ ዳግም ይጀመራል}other{Chromium በ# ሰከንዶች ውስጥ ዳግም ይጀመራል}}</translation>
<translation id="623836266260425961">Chromium OS የእርስዎን ውሂብ ማስመር አልቻለም።</translation>
<translation id="6248213926982192922">Chromium ነባሪውን አሳሽ ያድርጉ።</translation>
<translation id="6266342355635466082">Chromium ዝማኔዎችን መፈተሽ አይችልም። የበይነመረብ ግንኙነትዎን ለመፈተሽ ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6268381023930128611">ከChromium ተዘግቶ ይውጣ?</translation>
<translation id="6281746429495226318">የChromium መገለጫዎን ያብጁ</translation>
<translation id="6295779123002464101"><ph name="FILE_NAME" /> አደገኛ ሊሆን ስለሚችል Chromium አግዶታል።</translation>
<translation id="6309712487085796862">Chromium ካሜራዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="6333502561965082103">ሌላ ሥርዓተ ክወና በChromium ላይ በሂደት ላይ ነው። እባክዎ ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="6334986366598267305">አሁን Chromiumን ከGoogle መለያዎ ጋር እና በተጋሩ ኮምፒውተሮች ላይ መጠቀም ይበልጥ ቀላል ነው።</translation>
<translation id="6373523479360886564">እርግጠኛ ነዎት Chromiumን ማራገፍ ይፈልጋሉ?</translation>
<translation id="6403826409255603130">Chromium ድረ-ገጾችን እና መተግበሪያዎችን እጅግ በጣም ፈጣን በሆነ ፍጥነት የሚያሄድ ድር አሳሽ ነው። ፈጣን፣ የረጋ እና ለመጠቀም ቀላል ነው። Chromium ውስጥ አብሮ በተሰራላቸው የተንኮል-አዘል ሶፍትዌር እና የማስገሪያ መከላከያዎች አማካኝነት ደህንነትዎ ይበልጥ በተጠበቀ ሁኔታ ድሩን ያስሱ።</translation>
<translation id="6434250628340475518">Chromium OS ሥርዓት</translation>
<translation id="6457450909262716557">{SECONDS,plural, =1{Chromium በ1 ሰከንድ ውስጥ ዳግም ይጀምራል}one{Chromium በ# ሰከንዶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}other{Chromium በ# ሰከንዶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}}</translation>
<translation id="6475912303565314141">እንዲሁም Chromiumን ሲጀምሩት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="6510925080656968729">Chromiumን ያራግፉ</translation>
<translation id="6570579332384693436">የሥርዓተ ፊደል አጻጻፍ ስህተቶችን ለማስተካከል፣ Chromium እርስዎ በጽሑፍ መስኮች ውስጥ የሚተይቡትን ጽሑፍ ወደ Google ይልካል</translation>
<translation id="6598877126913850652">ወደ የChromium ማሳወቂያ ቅንብሮች ይሂዱ</translation>
<translation id="6676384891291319759">በይነመረብን ተዳረስ</translation>
<translation id="6717134281241384636">መገለጫዎ ከአዲስ የChromium ስሪት ስለሆነ የመጣው ስራ ላይ ሊውል አይችልም።
አንዳንድ ባህሪያት ላይገኙ ይችላሉ። እባክዎ የተለየ የመገለጫ አቃፊ ይግለጹ ወይም ይበልጥ አዲስ የሆነ የChromium ስሪት ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="6734080038664603509">&amp;Chromiumን አዘምን</translation>
<translation id="6734291798041940871">Chromium ለሁሉም በእርስዎ ኮምፒውተር ላይ ላሉ ተጠቃሚዎች አስቀድሞ ተጭኗል።</translation>
<translation id="6762551859069255163">የስራ እና የግል አሰሳን ለመለየት፣ ወይም ደግሞ ይህን መሣሪያ ለሚጠቀሙ የተለያዩ ሰዎች በChromium ውስጥ የተለያዩ መገለጫዎችን ይጠቀሙ</translation>
<translation id="6774082503108938489">የእርስዎ ወላጅ ለChromium «የጣቢያዎች፣ መተግበሪያዎች እና ቅጥያዎች ፈቃዶች»ን አጥፍተዋል። ይህን <ph name="EXTENSION_TYPE_PARAMETER" /> ማንቃት አይፈቀድም።</translation>
<translation id="6847869444787758381">Chromium የእርስዎ የይለፍ ቃላት ከተነጠቁ እርስዎ እንዲያውቁት ያደርግዎታል</translation>
<translation id="6857782730669500492">Chromium - <ph name="PAGE_TITLE" /></translation>
<translation id="6863361426438995919">Google Pay (ወደ Chromium ተቀድቷል)</translation>
<translation id="6893813176749746474">Chromium ተዘምኗል፣ ግን ቢያንስ ለ30 ቀኖች አልተጠቀሙበትም።</translation>
<translation id="6897548120660295439">Chromium በዚህ ገጽ ላይ ያለው የተጠበቀ ሚዲያ እንዲያጫውት Rosetta ያስችለዋል።</translation>
<translation id="6964305034639999644">አገናኙን በChromium ማን&amp;ነትን በማያሳውቅ መስኮት ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="6978145336957848883">ደካማ የይለፍ ቃላት ለመገመት ቀላል ናቸው። Chromium <ph name="BEGIN_LINK" /> ለእርስዎ ጠንካራ የይለፍ ቃላትን እንዲፈጥር እና እንዲያስታውስ<ph name="END_LINK" /> ይፍቀዱ።</translation>
<translation id="6990124437352146030">Chromium ለዚህ ጣቢያ የእርስዎን ማይክሮፎን ለመድረስ ፈቃድ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="701244094609242530">Chromium የእርስዎን ቅጥያዎች መፈተሽ አይችልም። ቆይተው እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="705851970750939768">Chromiumን አዘምን</translation>
<translation id="7066436765290594559">Chromium OS የእርስዎን ውሂብ ማመሳሰል አልቻለም። የእርስዎን የማመሳሰያ የይለፍ ሐረግ እባክዎ ያዘምኑ።</translation>
<translation id="7067091210845072982">አንድ ምስል ጠቃሚ መግለጫ ከሌለው Chromium ለእርስዎ አንድ ለማቅረብ ይሞክራል። ዝርዝር መግለጫዎችን ለመፍጠር፣ ምስሎች ወደ Google ይላካሉ።</translation>
<translation id="7196312274710523067">Chromiumን ማስጀመር አልተቻለም። እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="7197677400338048821">Chromium የእርስዎን የይለፍ ቃላት መፈተሽ አይችልም። ከ24 ሰዓቶች በኋላ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="7205698830395646142">በChromium ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
<translation id="7223968959479464213">ተግባር መሪ - Chromium</translation>
<translation id="731644333568559921">&amp;Chromium ስርዓተ ክወናን አዘምን</translation>
<translation id="731795002583552498">Chromiumን በማዘመን ላይ...</translation>
<translation id="7318036098707714271">የምርጫዎች ፋይልዎ የተበላሸ ወይም ልክ ያልሆነ ነው።
Chromium ቅንብሮችዎን ማስመለስ አልቻለም።</translation>
<translation id="7337881442233988129">Chromium</translation>
<translation id="7339898014177206373">አዲሰ መስኮት</translation>
<translation id="734373864078049451">የእርስዎ ድር፣ ዕልባቶች እና ሌሎች የChromium ነገሮች እዚህ ይኖራሉ።</translation>
<translation id="7349591376906416160">የእርስዎ ስርዓት አስተዳዳሪ Chromium <ph name="TARGET_URL_HOSTNAME" />ን ለመድረስ <ph name="ALTERNATIVE_BROWSER_NAME" />ን እንዲከፍት አዋቅሮታል።</translation>
<translation id="7448255348454382571">Chromium OSን ዳግም አስጀምር</translation>
<translation id="7449453770951226939"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Chromium ግንባታ</translation>
<translation id="7451052299415159299">Chromium ለዚህ ጣቢያ የእርስዎን ካሜራ ለመድረስ ፈቃድ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="7483335560992089831">እየሄደ ያለውን ተመሳሳዩን የChromium ስሪት መጫን አይቻልም። እባክዎ Chromiumን ይዝጉና እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="753534427205733210">{0,plural, =1{Chromium በ1 ደቂቃ ውስጥ ዳግም ይጀመራል}one{Chromium በ# ደቂቃዎች ውስጥ ዳግም ይጀመራል}other{Chromium በ# ደቂቃዎች ውስጥ ዳግም ይጀመራል}}</translation>
<translation id="7549178288319965365">ስለ Chromium OS</translation>
<translation id="7561906087460245826">በተጨማሪ ከChromium (<ph name="URL" />) ውሂብን አጽዳ</translation>
<translation id="7585853947355360626">በዚህ ገጽ ላይ አንድ ቅንብር ካልታየ በእርስዎ <ph name="LINK_BEGIN" />
የ Chromium አሳሽ ቅንብሮች<ph name="LINK_END" /> ውስጥ ይመልከቱ</translation>
<translation id="761356813943268536">Chromium ካሜራዎን እና ማይክሮፎንዎን እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="7617377681829253106">Chromium አሁን ይበልጥ ተሻሽሏል</translation>
<translation id="7686590090926151193">Chromium ነባሪ አሳሽዎ አይደለም</translation>
<translation id="7689606757190482937">በመላ መሣሪያዎችዎ ላይ Chromiumን ያሳምሩ እና ግላዊነት ያላብሱ</translation>
<translation id="7729447699958282447">ማመሳሰል ለጎራዎ ስለማይገኝ Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አይችልም።</translation>
<translation id="7745317241717453663">ይሄ የአሰሳ ውሂብዎን ከዚህ መሣሪያ ይሰርዘዋል። ውሂብዎን በኋላ ላይ ሰርስረው ለማውጣት እንደ <ph name="USER_EMAIL" /> ሆነው ወደ Chromium ይግቡ።</translation>
<translation id="7747138024166251722">ጫኝው ጊዜያዊ ማውጫ መፍጠር አልቻለም። እባክዎ ነፃ የዲስክ ቦታ እና ሶፍትዌር የመጫን ፍቃድ እንዳለ ይፈትሹ።</translation>
<translation id="7773960292263897147">ማስጠንቀቂያ፦ Chromium ቅጥያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እንዳይመዘግቡ መከልከል አይችልም። ይህን ቅጥያ ማንነትን በማያሳውቅ ሁነት ላይ ለማሰናከል ይህን አማራጭ አይምረጡ።</translation>
<translation id="7790626492778995050"><ph name="PAGE_TITLE" /> - Chromium Canary</translation>
<translation id="7827169012280634081">ከ Chromium አቋርጠው ሲወጡ ኩኪዎችን እና የጣቢያ ውሂብን ያጽዱ</translation>
<translation id="7857220146454061152">የወደፊቱን የChromium ዝመኔዎችን ለማግኘት፣ OS X 10.11 ወይም ከዚያ በኋላ ያለው ያስፈልግዎታል። ይህ ኮምፒተር OS X 10.10 እየተጠቀመ ነው።</translation>
<translation id="7867198900892795913">Chromium ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ሊዘመን አልቻለም፣ ስለዚህ አዲስ ባህሪያት እና የደህንነት ጥገናዎች እያመለጡዎት ናቸው። Chromiumን ማዘመን አለብዎት።</translation>
<translation id="7898472181347242998">መሣሪያዎ የተዘመነ ከሆነ ለማየት ወደ <ph name="LINK_BEGIN" />የChromium OS ቅንብሮች ይሂዱ<ph name="LINK_END" /></translation>
<translation id="7907774600618164274">Chromium OS በትክክል አልተዘጋም።</translation>
<translation id="7937630085815544518">እንደ <ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ሆነው ወደ Chromium ገብተዋል። እባክዎ እንደገና ለመግባት ተመሳሳዩን መለያ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="7975919845073681630">ይሄ ሁለተኛ የChromium ጭነት ነው፣ እና ነባሪ አሳሽዎ ማድረግ አይቻልም።</translation>
<translation id="7979877361127045932">በChromium ምናሌ ውስጥ ደብቅ</translation>
<translation id="8013436988911883588">አንዴ Chromium መዳረሻ ከኖረው በኋላ ድር ጣቢያዎች እርስዎን መዳረሻ መጠየቅ ይችላሉ።</translation>
<translation id="81770708095080097">ይህ ፋይል አደገኛ ስለሆነ Chromium አግዶታል።</translation>
<translation id="8248265253516264921">አንድ ምስል ጠቃሚ መግለጫ ከሌለው Chromium ለእርስዎ አንድ ለማቅረብ ይሞክራል። ዝርዝር መግለጫዎችን ለመፍጠር፣ ምስሎች ወደ Google ይላካሉ። ይህን በማንኛውም ጊዜ በቅንብሮች ውስጥ ሊያጠፉት ይችላሉ።</translation>
<translation id="8266560134891435528">እርስዎ በመለያ ስላልገቡ ስለሆኑ Chromium የይለፍ ቃላትዎን መፈተሽ አይችልም</translation>
<translation id="8276522524898344151">Chromium የይለፍ ቃላትን ለመቅዳት እየሞከረ ነው።</translation>
<translation id="8290862415967981663">ይህ ፋይል አደገኛ ሊሆን ስለሚችል Chromium አግዶታል።</translation>
<translation id="8330519371938183845">Chromiumን በመላ መሣሪያዎችዎ ላይ ለማሳመር እና ግላዊነት ለማላበስ</translation>
<translation id="8340674089072921962"><ph name="USER_EMAIL_ADDRESS" /> ከዚህ ቀደም Chromiumን እየተጠቀመ ነበር</translation>
<translation id="8417404458978023919">{0,plural, =1{በአንድ ቀን ውስጥ Chromiumን ዳግም አስጀምር}one{በ# ቀኖች ውስጥ Chromiumን ዳግም አስጀምር}other{በ# ቀኖች ውስጥ Chromiumን ዳግም አስጀምር}}</translation>
<translation id="8453117565092476964">የጫኚው መዝገብ ተበላሽቷል ወይም ትክክል አይደለም። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="8493179195440786826">Chromium ጊዜው አልፎበታል</translation>
<translation id="8550334526674375523">ይህ የስራ መገለጫ ከግል መገለጫዎ ሙሉ ለሙሉ የተለየ ነው።</translation>
<translation id="8558383651099478961">የእርስዎ ወላጅ ለChromium «የጣቢያዎች፣ መተግበሪያዎች እና ቅጥያዎች ፈቃዶች»ን አጥፍተዋል። ይህን <ph name="EXTENSION_TYPE_PARAMETER" /> ማከል አይፈቀድም።</translation>
<translation id="8568283329061645092">Chromium በእርስዎ የGoogle መለያ በሚገቡበት ጊዜ የእርስዎን የይለፍ ቃላትን ሊፈትሽ ይችላል</translation>
<translation id="8586442755830160949">የቅጂ መብት <ph name="YEAR" /> የChromium ደራሲያን። ሁሉም መብቶች የተጠበቁ ናቸው።</translation>
<translation id="8619360774459241877">Chromiumን በማስጀመር ላይ...</translation>
<translation id="8621669128220841554">ተለይቶ ባልታወቀ ስህተት ምክንያት ጭነት ከሽፏል። እባክዎ Chromiumን እንደገና ያውርዱ።</translation>
<translation id="8697124171261953979">እንዲሁም Chromiumን ሲጀምሩት ወይም ከኦምኒቦክሱ ሆነው ሲፈልጉ የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="8704119203788522458">ይሄ የእርስዎ Chromium ነው</translation>
<translation id="8796602469536043152">Chromium ለዚህ ጣቢያ የእርስዎን ካሜራ እና ማይክሮፎን ለመድረስ ፈቃድ ያስፈልገዋል</translation>
<translation id="8803635938069941624">የChromium OS ውል</translation>
<translation id="8821041990367117597">የመለያ መግቢያ ዝርዝሮችዎ ጊዜ ያለፈባቸው ስለሆኑ Chromium ውሂብዎን ማመሳሰል አልቻለም።</translation>
<translation id="8862326446509486874">ለስርዓተ-ደረጃ ጭነት ተገቢ መብቶች የሉዎትም። ጫኚውን እንደ አስተዳዳሪ በማሄድ እንደገና ይሞክሩ።</translation>
<translation id="8880203542552872219">እንደዚያ ከሆነ፣ ከእርስዎ አዲሱ የይለፍ ቃል ጋር እንዲዛመድ የእርስዎን በChromium የተቀመጠ የይለፍ ቃል አርትዕ ያድርጉ።</translation>
<translation id="8897323336392112261">እንዲሁም Chromiumን ሲጀምሩት ወይም የመነሻ አዝራሩን ጠቅ ሲያደርጉት የሚታየውን ገጽ ይቆጣጠራል።</translation>
<translation id="8907580949721785412">Chromium የይለፍ ቃሎችን ለማሳየት እየሞከረ ነው። ይህንን ለመፍቀድ የWindows የይለፍ ቃልዎን ይተይቡ።</translation>
<translation id="8941642502866065432">Chromiumን ማዘመን አልተቻለም</translation>
<translation id="8974095189086268230">Chromium ስርዓተ ክወና በተጨማሪ <ph name="BEGIN_LINK_CROS_OSS" />ክፍት ምንጭ ሶፍትዌር<ph name="END_LINK_CROS_OSS" /> እውን ሊሆን ችሏል።</translation>
<translation id="8986207147630327271">የስራ መገለጫን ወደዚህ አሳሽ እያከሉ እና ለአስተዳዳሪዎ በስራ መገለጫው ላይ ብቻ ቁጥጥር እየሰጡ ነው።</translation>
<translation id="9019929317751753759">Chromiumን ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ለማድረግ፣ በ<ph name="IDS_EXTENSION_WEB_STORE_TITLE" /> ውስጥ ያልተዘረዘረውን የሚከተለውን ቅጥያ አሰናክለነዋል እና እርስዎ ሳያውቁት የታከለ ሊሆን ይችላል።</translation>
<translation id="9089354809943900324">Chromium ጊዜው አልፎበታል</translation>
<translation id="9093206154853821181">{0,plural, =1{Chromium በአንድ ሰዓት ውስጥ ዳግም ይጀምራል}one{Chromium በ# ሰዓቶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}other{Chromium በ# ሰዓቶች ውስጥ ዳግም ይጀምራል}}</translation>
<translation id="9107750757953039239">በርካታ የGoogle መለያዎች ካለዎት ወደ የእርስዎ <ph name="DEVICE_TYPE" /> ሊያክሏቸው ይችላሉ። የእርስዎ መለያዎች በChromium አሳሽ እና Play መደብር ላይ እና እንዲሁም እንደ Gmail፣ Drive እና YouTube ባሉ አገልግሎቶች ላይ ይገኛሉ። <ph name="LINK_BEGIN" />የበለጠ ለመረዳት<ph name="LINK_END" /></translation>
<translation id="91086099826398415">አገናኙን በChromium አዲስ &amp;ትር ውስጥ ክፈት</translation>
<translation id="911206726377975832">የአሰሳ ውሂብዎም ይሰረዝ?</translation>
<translation id="9158494823179993217">የእርስዎ የስርዓት አስተዳዳሪ <ph name="TARGET_URL_HOSTNAME" />ን ለመድረስ Chromium ተለዋጭ አሳሽን እንዲከፍት አዋቅረውታል።</translation>
<translation id="9190841055450128916">Chromium (mDNS-In)</translation>
<translation id="9214764063801632699">የChromium OS ሥርዓት</translation>
<translation id="93478295209880648">Chromium በWindows XP ወይም Windows Vista ላይ ከእንግዲህ ስለማይደገፍ በአግባቡ ላይሰራ ይችላል</translation>
<translation id="965162752251293939">ማነው Chromiumን የሚጠቀመው?</translation>
<translation id="985602178874221306">የChromium ደራሲዎች</translation>
</translationbundle>