blob: f8dfb1eaa263f0997a01929ae560389a609d755a [file] [log] [blame]
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1444443021901415601">Chrome በእርስዎ የቅርብ ጊዜ የአሰሳ ታሪክ መሠረት የዝንባሌ ርዕሶችን ማስታወሻ ይይዛል</translation>
<translation id="2252052615723281030">Chrome ውስጥ ሲገቡ ይህ ቅንብር የእርስዎን አይፒ አድራሻ የግል ሆኖ እንዲቆይ ያግዛል። Chrome አንድ ጣቢያ እየተከታተለዎ እንደሆነ ከጠረጠረ አንዳንድ ትራፊክዎ በግላዊነት አገልጋዮች በኩል ሊላኩ ይችላሉ።</translation>
<translation id="235789365079050412">የGoogle የግላዊነት መመሪያ</translation>
<translation id="2793385791865768072">Chromium በእርስዎ የቅርብ ጊዜ የአሰሳ ታሪክ መሠረት የዝንባሌ ርዕሶችን ማስታወሻ ይይዛል</translation>
<translation id="2979365474350987274">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች የተገደቡ ናቸው</translation>
<translation id="33479675708419823">Chrome ውስጥ ሲገቡ ይህ ቅንብር የእርስዎን አይፒ አድራሻ የግል ሆኖ እንዲቆይ ያግዛል። Chrome አንድ ጣቢያ እየተከታተለዎ እንደሆነ ከጠረጠረ አንዳንድ ትራፊክዎ በግላዊነት አገልጋዮች በኩል ሊላኩ ይችላሉ። <ph name="LINK_BEGIN" />የአይፒ ጥበቃ እንዴት እንደሚሠራ<ph name="LINK_END" /> የበለጠ ይወቁ</translation>
<translation id="3529311220178827364">የእርስዎን አይፒ አድራሻ ስለ መደበቅ የበለጠ ይወቁ</translation>
<translation id="385051799172605136">ተመለስ</translation>
<translation id="4041687306270459969">ከ4 ሳምንት በላይ የቆዩ የማስታወቂያ ርዕሶች በራስ-ሰር ይሰረዛሉ። ርዕሶች እንደ ስፖርቶች፣ ልብስ እና ሌሎችን ያካትታሉ</translation>
<translation id="4177501066905053472">የማስታወቂያ ርዕሶች</translation>
<translation id="4301151630239508244">የማስታወቂያ ርዕሶች አንድ ጣቢያ ማስታወቂያዎችን ግላዊነት ለማላበስ ከሚጠቀምባቸው ብዙ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው። የማስታወቂያ ርዕሶች ባይኖሩም እንኳ ጣቢያዎች አሁንም ማስታወቂያዎችን ሊያሳዩዎት ይችላሉ፣ ነገር ግን እነሱ ግላዊነት የተላበሱ ላይሆኑ ይችላሉ። <ph name="BEGIN_LINK_1" />የእርስዎን የማስታወቂያ ግላዊነት ስለማስተዳደር<ph name="END_LINK_1" /> የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="4501357987281382712">Google በእኛ <ph name="BEGIN_LINK" />የግላዊነት መመሪያ<ph name="END_LINK" /> ውስጥ እንዴት ውሂብዎን እንደሚጠብቅ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="453692855554576066">Chromium ቅንብሮች ውስጥ ያሉ የማስታወቂያ ርዕሶችዎን ማየት እና ከጣቢያዎች ጋር ማጋራት የማይፈልጓቸውን ማገድ ይችላሉ</translation>
<translation id="4598427486995631491">አይፒ አድራሻዎን ይደብቁ</translation>
<translation id="4692439979815346597">Chrome ቅንብሮች ውስጥ ያሉ የማስታወቂያ ርዕሶችዎን ማየት እና ከጣቢያዎች ጋር ማጋራት የማይፈልጓቸውን ማገድ ይችላሉ</translation>
<translation id="5413586988657235240">የሚጎበኟቸው ጣቢያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እና ማንነትዎን በጠበቀ ሁኔታ ለእርስዎ አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለማሳየት ርዕሶችን ከChromium ላይ መጠየቅ ይችላሉ</translation>
<translation id="6053735090575989697">Google በእኛ የግላዊነት መመሪያ ውስጥ እንዴት ውሂብዎን እንደሚጠብቅ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="6186536480878693792">የሚጎበኟቸው ጣቢያዎች የአሰሳ ታሪክዎን እና ማንነትዎን በጠበቀ ሁኔታ ለእርስዎ አግባብነት ያላቸው ማስታወቂያዎችን ለማሳየት ርዕሶችን ከChrome መጠየቅ ይችላሉ</translation>
<translation id="6195163219142236913">የሦስተኛ ወገን ኩኪዎች ተገድበዋል</translation>
<translation id="6371812158043974664">እርስዎ Chromium ውስጥ ሲገቡ ይህ ቅንብር የእርስዎ አይፒ አድራሻ የግል ሆኖ እንዲቆይ ያግዛል። Chromium አንድ ጣቢያ እየተከታተለዎ እንደሆነ ከጠረጠረ አንዳንድ ትራፊክዎ በግላዊነት አገልጋዮች በኩል ሊላኩ ይችላሉ። <ph name="LINK_BEGIN" />የአይፒ ጥበቃ እንዴት እንደሚሠራ<ph name="LINK_END" /> የበለጠ ይወቁ</translation>
<translation id="6398358690696005758">Google በእኛ <ph name="BEGIN_LINK1" />የግላዊነት መመሪያ<ph name="LINK_END1" /> ውስጥ እንዴት ውሂብዎን እንደሚጠብቅ የበለጠ ይወቁ።</translation>
<translation id="7040031291654706261"><ph name="BEGIN_LINK" />የአይፒ ጥበቃ እንዴት እንደሚሠራ<ph name="END_LINK" /> ይወቁ</translation>
<translation id="7475768947023614021">የማስታወቂያ ርዕሶች ቅንብርዎን ይገምግሙ</translation>
</translationbundle>