blob: 9c2ae6a0f39a6ad0943f16c681b993e91d6ec069 [file] [log] [blame]
<?xml version="1.0" ?>
<!DOCTYPE translationbundle>
<translationbundle lang="am">
<translation id="1041985745423354926">እንደ የዩኤስቢ አንጻፊ ወይም ኤስዲ ካርድ ያለ ውጫዊ ማከማቻን በመጠቀም መልሰው ማግኘት ይችላሉ።</translation>
<translation id="1159332245309393502">ውጫዊ ማከማቻዎን ያቀናብሩ</translation>
<translation id="1201402288615127009">ቀጣይ</translation>
<translation id="1252150473073837888">ወደ ደህንነቱ የተጠበቀ ሁነታ መመለስን ያረጋግጡ</translation>
<translation id="1321620357351949170">ማሄድ የሚፈልጉትን ሙከራ ይምረጡ።</translation>
<translation id="1389402762514302384">እንደተጠበቁ ለመቆየት «ይቅር»ን ይምረጡ።</translation>
<translation id="1428255359211557126">የማህደረ ትውስታ ፍተሻ (ፈጣን)</translation>
<translation id="1483971085438511843">አማራጭን ለመምረጥ አስገባ ቁልፍን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="1931763245382489971">3. የእርስዎ ውጫዊ ማከማቻ ከመልሶ ማግኛ ምስሉ ጋር ዝግጁ ሲሆን ቀጣይን ጠቅ ያድርጉ</translation>
<translation id="1932315467893966859">የገንቢ ሁነታ ቀድሞውኑ በርቷል።</translation>
<translation id="1995660704900986789">ኃይል አጥፋ</translation>
<translation id="2022309272630265316">ምንም የሚሰራ ምስል አልተገኘም</translation>
<translation id="2076174287070071207">እንደ የዩኤስቢ አንጻፊ፣ ኤስዲ ካርድ ያለ ውጫዊ ማከማቻን በመጠቀም ወይም የAndroid ስልክዎን በመጠቀም መልሰው ማግኘት ይችላሉ።</translation>
<translation id="2164852388827548816">የጽኑ ትዕዛዝ ምዝግብ ማስታወሻ</translation>
<translation id="2176647394998805208">ከውጫዊ ዲስክ አስነሳ</translation>
<translation id="2188090550242711688">2. በChrome ቅጥያው ላይ ያሉ መመሪያዎችን ይከተሉ፣ እና የመልሶ ማግኛ ምስሉ በውጫዊ ማከማቻው ላይ ያውርዱት</translation>
<translation id="2270126560545545577">እርስዎ በገንቢ ሁነታ ላይ ነዎት</translation>
<translation id="2360163367862409346">ይህ ሁሉንም ውሂብ በመሣሪያዎ መሰረዝን ያካትታል፣ እና የመሣሪያዎ ደህንነት ያልተጠበቀ ያደርገዋል።</translation>
<translation id="2398688843544960326">ተለዋጭ bootloader ማግኘት አልተቻለም። አንዱን እንዴት እንደሚጫኑ ለማወቅ፣ የሚከተሉትን ይመልከቱ፦</translation>
<translation id="2445391421565214706">ችግሩን ለመሞከር እና ለማስተካከል የመልሶ ማግኛ ሂደቱን ይጀምሩ። ሁሉንም የተገናኙ መሣሪያዎች ያስወግዱ፣ ከዚያ የድምጽ መጨመሪያ፣ የድምጽ መቀነሻ እና የኃይል አዝራሩን ( ⏻ ) ለ10 ሰከንዶች ተጭነው ይያዙ።</translation>
<translation id="2531345960369431549">ይህ አማራጭ የገንቢ ሁነታን ሥራ ያስቆማን መሣሪያዎን ወደነበረበት የመጀመሪያው ሁኔታ ይመልሰዋል።</translation>
<translation id="2603025384438397887">ስልክን በመጠቀም መልሰው ያግኙ</translation>
<translation id="2904079386864173492">ሞዴል፦</translation>
<translation id="3174560100798162637">መሣሪያዎን ከኃይል ምንጭ ጋር ማገናኘት ይመከራል።</translation>
<translation id="3235458304027619499">1. እንደ የዩኤስቢ አንጻፊ ወይም ኤስዲ ካርድ ያለ ውጫዊ የማከማቻ መሣሪያ</translation>
<translation id="328213018570216625">ውጫዊ ማከማቻን በመጠቀም መልሶ ማግኘት</translation>
<translation id="3289365543955953678">ውጫዊ ዲስክዎን ይሰኩ</translation>
<translation id="3294574173405124634">በ GBB ጠቋሚዎች ወዳልተፈቀደ ወደ ደህንነቱ የተጠበቀ ሁኔታ መመለስ።</translation>
<translation id="3416523611207622897">ውጫዊ ማስነሳት ተሰናክሏል። ለተጨማሪ መረጃ የሚከተሉትን ይመልከቱ፦</translation>
<translation id="3635226996169670741">ችግሩን ለመሞከር እና ለማስተካከል የመልሶ ማግኛ ሂደቱን ይጀምሩ። ሁሉንም የተገናኙ መሣሪያዎችን ያስወግዱ፣ ከዚያ Esc፣ ዓድስ ( ⟳ ) እና ኃይልን ( ⏻ ) ተጭነው ይያዙ።</translation>
<translation id="3697087251845525042">የማከማቻ የራስ-ሙከራ (አጭር)</translation>
<translation id="385051799172605136">ተመለስ</translation>
<translation id="3964506597604121312">የተጠቃሚ ውሂብዎ በሂደቱ ጊዜ ይደመሰሳል።</translation>
<translation id="4002335453596341558">ገጽ ወደ ታች</translation>
<translation id="4152977630022273265">ውጫዊ ዲስክዎ ትክክለኛ የChrome የስርዓተ ክወና ምስል እንዳለው ያረጋግጡ እና ዝግጁ ሲሆን ዲስኩን ድጋሚ ያስገቡ።</translation>
<translation id="4403160275309808255">ተለዋጭ bootloaderች ተሰናክለዋል ለተጨማሪ መረጃ የሚከተሉትን ይመልከቱ፦</translation>
<translation id="4410491068110727276">ወደ ላይ ወይም ወደ ታች ለማሰስ የድምፅ አዝራሮችን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="4497270882390086583">እንደ የዩኤስቢ አንጻፊ ያለ ውጫዊ ማከማቻን በመጠቀም ወይም የAndroid ስልክዎን በመጠቀም መልሰው ማግኘት ይችላሉ።</translation>
<translation id="4773280894882892048">የስህተት ማረሚያ መረጃ</translation>
<translation id="4815374450404670311">የማህደረ ትውስታ ፍተሻ (ሙሉ)</translation>
<translation id="4834079235849774599">2. የበይነመረብ መዳረሻ ያለው ሌላ መሣሪያ</translation>
<translation id="4989087579517177148">እንዴት መልሰው ማግኘት እንደሚፈልጉ ይምረጡ።</translation>
<translation id="5019112228955634706">3. የዚህ መሣሪያ የኃይል ምንጭ</translation>
<translation id="5175612852476047443">እባክዎ መሣሪያዎን አያጥፉት</translation>
<translation id="5232488980254489397">ምርመራን አስጀምር</translation>
<translation id="5341719174140776704">1. የበይነመረብ መዳረሻ ያለው የAndroid ስልክ</translation>
<translation id="5477875595374685515">የፊርምዌር ምዝግብ ማስታወሻ ማግኘት አልተቻለም።</translation>
<translation id="5592705604979238266">የእገዛ ማዕከል፦</translation>
<translation id="5649741817431380014">ስልክዎ የChrome OS መልሶ ማግኛ መተግበሪያውን እያሄደ መሆኑን ወይም የእርስዎ ውጫዊ ዲስክ የሚሰራ የመልሶ ማግኛ ኢሜይል እንዳለው ያረጋግጡ። ዝግጁ ሲሆኑ ገመዱን ወይም ዲስኩን ዳግም ያስገቡት።</translation>
<translation id="5809240698077875994">የገንቢ ሁነታን ለማንቃት የ«ኃይል» አዝራሩን ይጫኑ፣ ወይም ደግሞ እንደተጠበቁ ለመቆየት «ይቅር»ን ይጫኑ።</translation>
<translation id="586317305889719987">ወደ የሚመከረው ደህንነቱ የተጠበቀ ሁነታ ለመመለስ ከታች «ወደ ደህንነቱ የተጠበቀ ሁነታ ተመለስ»ን ይምረጡ።</translation>
<translation id="5874367961304694171">የእርስዎን ውጫዊ ማከማቻ መሣሪያ ያገናኙ</translation>
<translation id="5947425217126227027">ስልክዎን በመሰካት ወይም በስተቀኝ ላይ QR ኮዱን በመቃኘት በAndroid ስልክዎ ላይ የChrome OS ወደነበረበት መመለሻ መተግበሪያውን ያውርዱ። አንዴ መተግብሪያውን ካስጀመሩት በኋላ ስልክዎን ከመሣሪያዎ ጋር ያገናኙትና መልሶ ማግኘት በራስ-ሰር ይጀመራል።</translation>
<translation id="6172915643608608639">ከውስጣዊ ዲስክ አስነሳ</translation>
<translation id="6191358901427525316">መሣሪያዎን መልሰው ለማግኘት ይዘጋጁ። እነዚህ ያስፈልገዎታል፦</translation>
<translation id="635783852215913562">ወደ ላይ ወይም ወደ ታች ለማሰስ የቀስት ቁልፎቹን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="6448938863276324156">እንደ የዩኤስቢ አንጻፊ ያለ ውጫዊ ማከማቻን በመጠቀም መልሰው ማግኘት ይችላሉ።</translation>
<translation id="6972383785688794804">ገጽ ወደ ላይ</translation>
<translation id="7065553583078443466">አምራጭ ማስነሻን ይምረጡ</translation>
<translation id="7126032376876878896">አንድ አማራጭ ለመምረጥ የማብሪያ/ማጥፊያ ቁልፍ ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="7154775592215462674">1. እንደ የዩኤስቢ አንጻፊ ያለ ውጫዊ የማከማቻ መሣሪያ</translation>
<translation id="7157640574359006953">የChrome OS ምስል ያለው ውጫዊ ዲስክዎን ይሰኩ። በራስ-ሰር ይነሳል።</translation>
<translation id="7187861267433191629">የእርስዎ ስርዓት ወሳኝ ዝማኔ እየተገበረ ነው።</translation>
<translation id="7236073510654217175">ወደ ደህንነቱ የተጠበቀ ሁነታ ተመለስ</translation>
<translation id="7321387134821904291">የማከማቻ ጤና መረጃ</translation>
<translation id="7342794948394983731">የምርመራ መሳሪያዎች</translation>
<translation id="7352651011704765696">የሆነ ችግር ተፈጥሯል</translation>
<translation id="7365121631770711723">2. ስልክዎን እና ይህን መሣሪያ የሚያገናኝ የዩኤስቢ ገመድ</translation>
<translation id="7420576176825630019">የገንቢ ሁነታን አንቃ</translation>
<translation id="7567414219298075193">ችግሩን ለመሞከር እና ለማስተካከል የመልሶ ማግኛ ሂደቱን ይጀምሩ። ሁሉንም የተገናኙ መሣሪያዎችን ያስወግዱ፣ ከዚያ የመልሶ ማግኛ አዝራሩን ይያዙ፣ የኃይል አዝራሩን ( ⏻ ) ይጫኑ እና ይልቀቁ፣ የመልሶ ማግኛ አዝራሩን ይልቀቁ።</translation>
<translation id="7638747526774710781">1. በሌላ መሣሪያ ላይ ወደ google.com/chromeos/recovery ይሂዱ እና የChrome ቅጥያን ይጫኑ</translation>
<translation id="7658239707568436148">ይቅር</translation>
<translation id="7939062555109487992">የላቁ አማራጮች</translation>
<translation id="8011335065515332253">ከእረፍት ጊዜ በኋላ መሣሪያው በራስ-ሰር ከታች ካለው ምርጫ ውስጥ ከአንዱ በራስ-ሰር ይነሳል።</translation>
<translation id="8027199195649765326">የገንቢ ሁነታን ለማንቃት በእርስዎ Chromebook ላይ ያለውን የመልሶ ማግኛ አዝራር ይጫኑ፣ ወይም ደግሞ እንደተጠበቁ ለመቆየት ይቅርን ይምረጡ።</translation>
<translation id="8101391381992690790">የእርስዎ ውጫዊ ዲስክ የሚሰራ የመልሶ ማግኛ ምስል እንዳለው ያረጋግጡ፣ ከዚያ ዝግጁ ሲሆን መልሰው ያስገቡ።</translation>
<translation id="8116993605321079294">ተለዋጭ bootloaderን ማስጀመር ላይ የሆነ ችግር ተፈጥሯል። ለዝርዝሮች ፊርምዌር ምዝግብ ማስታወሻን ይመልከቱ።</translation>
<translation id="8131740175452115882">አረጋግጥ</translation>
<translation id="8199613549817472219">ወደ የመልሶ ማግኛ ሂደቱ እንምራዎት</translation>
<translation id="8377165353588213941">መጨረሻው ላይ ደርሰዋል</translation>
<translation id="8569584079758810124">የስህተት ማረሚያ መረጃን ማግኘት አልተቻለም።</translation>
<translation id="8720490351198901261">ከላይ ደርሰዋል</translation>
<translation id="8789686976863801203">እርስዎ የገንቢ ሁነታን ለማንቃት እየሞከሩ ነው</translation>
<translation id="8848124168564939055">የገንቢ ሁነታን ለማብራት ውጫዊ ቁልፍ ሰሌዳውን መጠቀም አይችሉም። እባክዎን በአሰሳ መመሪያዎች ውስጥ የተጠቀሱትን የመሣሪያ ላይ አዝራሮችን ይጠቀሙ።</translation>
<translation id="8878311588372127478">ማከማቻ የራስ-ሙከራ (የተራዘመ)</translation>
<translation id="9004305007436435169">የምርመራ መረጃ ማግኘት አልተቻለም።</translation>
<translation id="9040266428058825675">የእርስዎ ውጫዊ ማከማቻ መሣሪያ ከመልሶ ማግኛ ምስል ጋር ዝግጁ ከሆነ የመልሶ ማግኘት ሂደቱን ለመጀመር በዚህ መሣሪያ ላይ ያስገቡት።</translation>
</translationbundle>